የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ጠባብ ግላዊና ቡድናዊ የጥቅም ፍላጎትን የሕዝብ አስመስለው በማቅረብ በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ትርክት በመንዛት ቡድናዊ ጥቅምን ማስቀጠል አይቻልም” ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በመግለጫውም “በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም […]