Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

September 9, 2022September 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በ2015 በጀት አመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የግድቡን ቀሪ ግንባታ ለማከናወን ለሚያስፈልገው ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር የህዝብ ተሳትፎ ተጠናክሮ […]

September 9, 2022September 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት […]

September 8, 2022September 8, 2022የውጭ ዜና

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ::

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ አዲስ ጠቅላይ ሚኒሰትር መሾማቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ለምን አዲስ […]

September 8, 2022September 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ስትራቴጂክ ዕቅድ እያዘጋጀሁ ነዉ አለ፡፡

የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት በቀጣይ አምስት አመታት በጤና መድህን ዘርፉ ላይ የኮሚኒኬሽን […]

September 8, 2022September 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“የአማራ ባንክ “ጣና ዋንጫ”!

“ከባንክ ባሻገር “በሚል መሪ ቃሉ የባንክ ኢንደስትሪውን የተቀላቀለው አማራ ባንክ በስም ባለቤት […]

September 8, 2022September 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላም መንገድ!

ከዑራኤል አደባባይ እስከ ወሎ ሰፈር ያለው መንገድ “የሰላም መንገድ” በሚል ተሰየመ:: የጳጉሜን […]

September 7, 2022ስፖርት

በካታር የዓለም ዋንጫ ‹‹በተመረጡ የስታዲየም ክፍሎች›› አልኮል ይቀርባል፡፡

በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ‹‹ በተመረጡ የስታዲየም ክፍሎች›› አልኮል እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ተናግረዋል ፡፡የፊፋ […]

September 7, 2022September 7, 2022ስፖርት

ቱክል ተሰናበቱ

የቼልሲው አሰልጣኝ ቶማስ ቱክል ከትላንቱ የቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈት በኋላ ተሰናብተዋል ፡፡ የቀድሞው […]

September 3, 2022September 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በተለያዩ የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል።

ኢንተርናሽናል ኮሌጁ በመደበኛ መርሃ ግብር በኹለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 366 ተማሪዎች ነው በስካይላይት […]

September 3, 2022September 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡

በለገጣፎ ከተማ የተገነባው መዋዕለ ህጻናቱ፥ ዘጠኝ የመማሪያ ክፍሎች እና ሌሎች የአስተዳደር ቢሮዎች […]

Posts navigation

Previous 1 … 187 188 189 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.