Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

August 2, 2022August 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በሃምሌ ወር ዉስጥ 9 ሰዎች ዉሃ ዉስጥ ህይወታቸዉ አልፎ ተገኝተዋል ተባለ፡፡

ዛሬ ማክሰኞ ከጠዋቱ 1:50 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አየርጤና ሞቢል […]

August 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የተቋቋመው የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል።

በፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀፅ 63 […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

የታይዋን ኤርፖርት ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ገብቶታል፡፡

ዛሬ በኤርፖርቱ ተቀጣጣይ ነገሮች መገኘታቸውም ተዘግቧል፡፡ይህም ምናልባት የአሜሪካዋ የኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ […]

August 2, 2022August 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ፡፡

ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2014 የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 1ኛ ፀረ […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

እህል ጭና ከዩክሬን የተነሳቸዉ የረዞኒ መርከብ ጉዞ ተስተጓጎለ::

ከዩክሬኗ ኦዴሳ ወደብ ወደ ሊባኖስ በትናትናዉ እለት ጉዞ የጀመረችዉ መርከቧ በአየር መዛባት […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

ኬንያ በአራት ቀናት ብቻ ወደ ሶማሊያ ከላከችዉ ጫት 1.85 ሚሊዮን ዶላር አገኘች፡፡

ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የሚያገናገናትን ድንበር እንደገና መክፈቷን ተከትሎ በ አራት ቀን ዉስጥ […]

August 2, 2022August 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በውሃ እጥረት ምክንያት የወሊድ አገልግሎት መስጠት አቆመ፡፡

በጎንደር ሆስፒታል የተከሰተውን የውሃ እጥርት አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ እጅግ መበርታቱ ነው […]

August 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ችግር ያለባቸው የህንፃ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን መለየቱን የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት በማዕከልና […]

August 1, 2022August 1, 2022የውጭ ዜና

ሱዳን የመጀመሪያዉን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ታማሚ ማግኘቷን አስታወቀች፡፡

የሱዳን ጤና ሚኒስትር እንዳስታወቁት ሀገሪቱ የመጀመሪያዉን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተጠቂ አግኝታለች፡፡ ሚኒስትሩ በፌስቡክ […]

July 30, 2022July 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ካለቤ ፋውንዴሽን ላለፉት 6 አመታት ከ850 በላይ አቅመ ደካማዎችን እና ህፃናትን ተጠቃሚ አድርጊያለሁ አለ።

በኢትዮጵያ 2008 ላይ ስራውን የጀመረው የካሌቤ ፋውንዴሽን ግብረሰናይ ድርጅት ላለፉት 6 አመታት […]

Posts navigation

Previous 1 … 196 197 198 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.