Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 4, 2022July 4, 2022ስፖርት

አርሰናል የጄሱስን ዝውውር አጠናቀቀ::

አርሰናል ጋብሪኤል ጄሱስን በ45 ሚ.ፓ የዝውውር ክፍያ ከማንቸስተር ሲቲ አዘዋውሯል ፡፡ ብራዚላዊው […]

July 1, 2022July 1, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ በአስከፊ የምግብ ዋስትና እጦት ሳቢያ እየተከሰተ ላለው የጤና ቀውስ ለመቀነስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡

የአለም ጤና ድርጅት የአደጋ ጊዜ ምላሽ ረዳት ጄኔራል ኢብራሂማ ሶስ ፎል እንዳሉት […]

July 1, 2022July 1, 2022ስፖርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫውን አነሳ

የዋንጫው አሸናፊ ሳይታወቅ እስከ 30ኛ ሳምንት በተጓዘው የቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ […]

July 1, 2022July 1, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

200 የሚጠጉ አዉቶብሶች የድጋፍ ሰጭነት ዉላቸዉ መቋረጡን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ የሸገር ድጋፍ ሰጪ አውቶብሶች ውል ለተጨማሪ 6 ወራት የተራዘመው 180 […]

July 1, 2022July 1, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ለታክሲዎችና ሃይገሮች ነዳጅ ቅድሚያ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ የኢትዮጲያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር፡፡

በከፍታኛ ሁኔታ በቀጠለው የነዳጅ ሰልፍ ምክንያት፣ በተለያዩ አካባቢዎች የህዝብ ማመላለሻ ዘርፉ ላይ […]

June 30, 2022June 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ የእጣ አሸናፊ ደንበኞችን ይፋ አደረገ፡፡

ባንኩ በአስረኛው ዙር የውጪ ገንዘብ ይቀበሉ፣ይመንዝሩ እና ይሸለሙ መርሃ-ግብር ባዘጋጀው እጣ 30 […]

June 30, 2022June 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮቪድ የመያዝ መጠን በ12 በመቶ ከፍ ማለቱ ተገለፀ።

በጤና ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ሀላፊ የሆኑት ዶክተር ተገኔ ረጋሳ ማህበረሰቡ ጋር ያለው መዘናጋት […]

June 30, 2022July 1, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

በእለቱ በመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ከተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከልም፡- የሰላምና የደህንነት […]

June 30, 2022June 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮ -ሱዳን ድንበር የጸጥታ ሁኔታ በአካባቢዉ ነዋሪዎች አንደበት ሲገለጽ! ስለቀጣይ መፍትሄዉስ ምሁራን ምን ይላሉ?

የሱዳን ጦር በከባድ ጦር መሳሪያ የታገዘ ድብደባ እያደረገ መሆኑን ተከትሎ ከፍተኛ የጸጥታ […]

June 30, 2022June 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስታንዳርድ ይፋ ሆነ::

በመዲናዋ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስታንዳርድ ይፋ መሆኑን በአዲስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 204 205 206 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.