የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።

የፓርቲው ተወካይ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ምክር ቤቱ በመደበኛ አጀንዳዎች ላይ ከመወያየቱ በፊት፣ […]