Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

June 10, 2022June 10, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የበርበራ ወደብን በተመለከተ መረጃ እያጣራሁ ነዉ….መንግስት

ኢትዮጵያ የሶማሌላንድ መንግስት በበርበራ ወደብ ላይ የባለቤትነት መብትን አስመልክቶ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ […]

June 9, 2022June 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ የችሎት ውሎ፦

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ዛሬ ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ/ም […]

June 9, 2022June 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አዲስ የስራ አመራር ቦርድ አባላትን መድበዋል፡፡

በዚህም መሰረት፡- ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የስራና ክህሎት ሚስንቴር ሚንስትር—ሰብሳቢ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ […]

June 9, 2022June 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የተፈቀደላቸዉ ዋስትና ተሻረ፡፡

ለተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ የተፈቀደው የ10 ሺህ ብር ዋስትና […]

June 9, 2022June 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የፓስፖርት አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌ ብር መፈፀም እንደሚቻል ይፋ አደረገ፡፡

ከበርካታ የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር ስምምነት እየፈፀመ የሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም አሁንም […]

June 9, 2022June 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ህብረት ባንክ እድለኛ የሆኑ ደንበኞችን ተሸላሚ ያደረገ የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት በዛሬዉ እለት አከናውኗል።

ህብረት ባንክ በዛሬው እለት የሁለተኛው ዙር የይቆጥቡ፤ይቀበሉ ፤ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ የእጣ […]

June 9, 2022June 9, 2022ስፖርት

ላካዜት የቀድሞ ክለቡን ተቀላቀለ፡፡

የአርሰናሉ አጥቂ አሌክሳንደር ላካዜት በነጻ ዝውውር የቀድሞ ክለቡን ሊዮን ተቀላቅሏል ፡፡ ከአምስት […]

June 9, 2022June 9, 2022የውጭ ዜና

ዩክሬን ወደቦቿን ከፈንጂ ካፀዳች ካለምንም ቅድመ ሁኔታ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ እንደምታደርግ ሩሲያ ገለጸች፡፡

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ ይህንን ያስታወቁት በቱርክ በነበራቸው ቆይታ ሲሆን […]

June 8, 2022June 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ስራቸውን በአግባቡ በማይወጡ የሲሚንቶ አከፋፋዮችና አምራቾች ላይ እርምጃ እወስዳለው ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡

የሚኒስቴር መ/ቤቱ የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ሃሰን ሙሃመድ ከ230 […]

June 8, 2022June 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር ከ260ሺህ በላይ ዜጎች ተጣቃሚ የሚሆኑበት ፕሮግራም ይፋ አደረገ፡፡

በኢትዮጵያ ከተመሰረተ 48 አመታትን ያስቆጠረው ድርጅቱ፣ በሶስት ክልሎች የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ […]

Posts navigation

Previous 1 … 210 211 212 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.