Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

June 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አሳዛኙ የትራፊክ አደጋ በጉራጌ ዞን!

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ መንገድ ስቶ ወደ ሰው ቤት የገባው ተሸከርካሪ ሁለት […]

June 6, 2022June 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ሦስተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ ሙሌት በሐምሌ ወር እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡
የሁለተኛው ተርባይን ፍተሻም ተጀምሯል ተብሏል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ ኃይል ማመንጨት ከጀመረ ሦስት ወራት ያለፉት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ […]

June 6, 2022June 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በመሩት በዚህ መድረክ ላይም የእያንዳንዱ ሚንስቴር መስሪያ […]

June 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ትናንት ማምሻውን በጣለው ዝናብ 7 ቤቶች ከፍተኛ አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከሰሞኑ ቀለል ያሉ የጎርፍ አደጋዎች እየደረሱ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡የእሳት እና የአደጋ […]

June 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች ሰጥተዋል። በዚሁ መሰረት፥ […]

June 3, 2022June 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“በጤናዉ ዘርፍ ታማሚ ብቻ ሳይሆን የጤና ስርዓቱም መታከም ይገባዋል”—የጤና ሚንስትር ዴኤታ ዶር አየለ ተሾመ፡፡

የጤና አልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማሳደግ የሚቆጣጠር ስርአት እንደሚያስፈልግ ተነግሯል፡፡ ሚንስትር ዴኤታዉ ዶ/ር […]

June 3, 2022June 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ወሰነ ፡፡

በጀቱ በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ የተቀመጡ ግቦችን ለማስፈጸም ያለመ ነው፡፡በተጨማሪም የሀገር […]

June 2, 2022June 2, 2022ስፖርት

ሩዲገር የማድሪድ ዝውውሩን ፈጸመ::

አንቶኒዮ ሩዲገር ቼልሲን ለቅቆ በነጻ ዝውውር ለሪያል ማድሪድ የአራት ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል […]

June 2, 2022June 2, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአራዳ ክፍለ ከተማ “ቀይ ኮከብ” አፀደ ህፃናት እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከሰተው ምንድን ነው?

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 ዓም ከምሳ ሰአት […]

June 2, 2022June 2, 2022የውጭ ዜና

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩክሬን ኤምባሲ 98ኛ ቀኑን በያዘዉ የሩስያ ወረራ ከ689 በላይ ህጻናት ተጎድተዋል አለ፡፡

ኢምባሲው የሃገሪቱን ፕሬዝደንት ቮሎድሚዪር ዘለንስኪን ጠቅሶ እንዳስታወቀዉ የሩሲያ ወረራ ብሎ በገለጸዉ የሁለቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 213 214 215 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.