በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ተማሪዎች እና በግቢው ግጭት ለመፍጠር የሞከሩ አካላት ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በቅንጅት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና÷ የጸጥታ ሁኔታውን ለማረጋገጥ ከከተማው የጸጥታ […]

ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ጉበኤውን ተከትሎ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ ተግባራት ስኬታማ ሆነው እንዲጠናቀቁ ለማስቻል የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ ፡፡

ከዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ መጋቢት […]