Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

March 8, 2022March 8, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራው እንደሚመለስ ተገለፀ።

በስንዴ ዋጋ መጨመር ምክንያት አቅርቦቱ ቀንሶ የነበረው የሸገር ዳቦ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ […]

March 8, 2022የውጭ ዜና

ናይጄርያ ዜጎቼ ዩክሬን ሄደው ለመዋጋት እንዲመዘገቡ አልፈቅድላቸውም ብላለች፡፡

ዩክሬን ከሩሲያ የገጠማትን ጦርነት ለመመከት እንዲያስችላት በወታደርነት የሚሳተፉ ፍቃደኞችን እየመለመለች መሆኑን ተከትሎ […]

March 7, 2022March 7, 2022የውጭ ዜና

እስራኤል 100 ሺ ለሚሆኑ ዩክሬናዊያን ዜግነት ልትሰጥ ነው ተባለ፡፡

የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጦርነቱን ሸሽተው ለወጡ 100,000 ለሚሆኑ ዩክሬናውያን የእስረኤል […]

March 7, 2022March 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የጅቡቲ እና የኢትዮጵያ የስራ ሰዓት ዓለመጣጣም የሎጀስቲክስ ዘርፉን እየጎዳው ነው ተባለ፡፡

ብዙ ጊዜ ኮንቲነር ለመጠበቅ ከሚጠፋው ጊዜ ባሻገር መርከብ ላይ የሚቆይበት ጊዜ ሲጨምር […]

March 7, 2022March 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ስልጣናቸው ተመልሰው እያስተዳደሩ በመሆኑ ህዝቡ ለፍተኛ ቀውስ ተዳርጓል፡- ኢዜማ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከጦርነት በኋላ በጦርነቱ ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ልዑካን […]

March 4, 2022March 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኮንቴይነር እጥረት እና የመርከብ ዋጋ መጨመር የሎጀስቲክስ ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን ሰምተናል

ለሎጀስቲክ ዘርፉ የውስጥ አቅም ማነስ ፣ የኮቪድ መከሰት ፣ የኮንቲነር እጥረት እና […]

March 4, 2022March 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ10ኛ ዙር “የይቆጥቡ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በግዮን ሆቴል አካሄደ።

ባንኩ ለሽልማት ያዘጋጃቸው በ1ኛ እጣ ሁለት የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት፣ በ2ኛ የእጣ 10 […]

March 3, 2022March 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የተገመተ ንብረት ወደመ።

በአዲስ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታዉ ኮልፌ እፎይታ ገበያ አካባቢ የካቲት 23 […]

March 1, 2022March 1, 2022የውጭ ዜና

ለስድስት ቀናት በቀጠለው የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት 5 ሺህ 710 የሩስያ ወታደሮች መገደላቸውን የዩክሬን ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

ከ200 በላይ የሩስያ ወታደሮች በዩክሬን ጦር መማረካቸውን የሃገሪቱ ኤታማዦር ሹም ቃለ አቀባይ […]

March 1, 2022የውጭ ዜና

አፍሪካዊያን በዩክሬን ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸው ተነገረ፡፡

ዩክሬን ውስጥ የሚገኙ የውጭ ሃገር ዜግነት ያላቸው ዜጎች ወደ ጎረቤት ሀገራት ድንበር […]

Posts navigation

Previous 1 … 229 230 231 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.