Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

February 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የአልትራሳንውንድ የህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተከፈተ፡፡

በአዲስ አበባ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ የአልትራሳውንድ የህክምና መገጣጠሚያ ፋብሪካ […]

February 12, 2024February 12, 2024የውጭ ዜና

የእስራኤል ደህንነት ተቋም እና ሞሳድ ሃላፊዎች ወደ ግብጽ ሊያቀኑ ነዉ፡፡

ሃላፊዎቹ በእስረኞች ጉዳይ ላይ ለመነጋገር ወደ ግብጽ ሊያቀኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡የደህንነት ተቋሙ ሃላፊዎች […]

February 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በቀይ ባህር የሰፈነው ያለመረጋጋት በኢትዮጲያ ቡና ገበያ ላይ ስጋት ፈጠረ።

ከሰሞኑ በቀይ ባህር እየተፈጠረ ባለዉ የፀጥታ ስጋት ወደ ዉጪ የሚላከዉን የቡና መጠን […]

February 10, 2024February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራችው “ፀሐይ” የሚል መጠሪያ የተሰጣት አውሮፕላን ትናንት ምሽት ላይ አዲስ አበባ መድረሷ ተነግሯል።

በጣሊያን ተወስዳ የነበችረው አውሮፕላን ባሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያ ተመልሳ መሰጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት […]

February 10, 2024February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የባቢሌ ዝሆኖችን የመጠለያ ችግር ለመፍታት ከመንግስት ፈጣን ምላሽ ማግኘት አልተቻለም ተባለ፡፡

የአካባቢ ደን እና ዱር እንስሳ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ሀላፊ አቶ ኩመራ ዋቅጅራ […]

February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ተንቀሳቅሰን ለመስራት ተቸግረናል ሲል ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰን ለመስራትና ሰብዓዊ መብት አያያዞች ያሉበትን […]

February 10, 2024February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣ በቂ የሆነ የመጠጥ ውሃ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ አልተቻለም አለ፡፡

የድሬደዋ የውሃና ፈሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መሃመድ ሙሳ ከጣቢያችን ጋር […]

February 10, 2024February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ 133 ሰዎች ሲያዙ የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል

በሀረሪ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 133 ሰዎች ሲያዙ የ2 ሰዎች […]

February 10, 2024February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከአፈር ማዳበርያ ስርጭትና ከወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ጋር በተያያዘ ያለአግባብ የተመዘበረ 46ሚሊዮን ብር ማስመለሱ ዞኑ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ፍትህ መምርያ ያለአግባብ ተመዝብሯል ያለውን የመንግስትና የህዝብ ሃብት በክስ ማስመለሱን […]

February 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በወሰን ማስከበር እና በካሳ ጥያቄዎች የተነሳ የጥገና ስራዎችን እንዳይከዉን ፈተና ሆኖብኛል አለ፡፡

ከወሰን ማስከበር ጋር ተያይዞ በሚነሳው የካሳ ጥያቄ የኃይል ማስተላለፍ እና የኦፕሬሽን ጥገና […]

Posts navigation

Previous 1 … 85 86 87 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.