Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ለፓርላማው የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች […]

January 31, 2024January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ 2መቶ 74 የንግድ ሱቆችን አሽጊያለሁ አለ።

የአዲስ አበባ ንግድ ብሮ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰውነት አየለ 2መቶ 74 […]

January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሌራ ወረርሺኝ ለክልሉ አሁንም ስጋት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ከተቀሰቀሰ 18 ወራት የሆነዉ የኮሌራ ወረርሺኝ አሁንም ለክልሉ ስጋት መሆኑን የኦሮሚያ ክልል […]

January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ከተቋረጡት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል 39 ያህሉ ወደ ግንባታ ማስገባት አልተቻለም ተባለ።

ከሁለት አመት በፊት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት 64 ግዙፍ ፕሮጀክቶች […]

January 31, 2024January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የገጠር መሬት በከፍተኛ ሁኔታ እየተወረረ ነው ተባለ፡፡

በትግራይ ክልል ሰባ እንደርታ አከባቢዎች የመሬት ወረራ በተደራጀ መንገድ እየተካሄደ ነው ሲል […]

January 31, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ዕንባ ጠባቂ በአማራ እና ትግራይ የተከሰተው “ረሃብ ወይም ድርቅ” ስለመሆኑ መንግሥት ብያኔ እዲሰጥ ጠየቀ

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ የጉዳት መጠን ላይ ምልከታ ያደረገው የኢትዮጵያ […]

January 31, 2024January 31, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ

በዮርዳኖስ ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት እንደፈጸመ የተጠረጠረ በኢራቅ የሚገኝ ታጣቂ ቡድን […]

January 30, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በዓመት ከ14ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅም ለሌላቸው ተከሳሾች ጠበቃ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ተነገረ፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ክስ ተመስርቶባቸው ጠበቃ ቀጥረው መከራከር […]

January 30, 2024January 30, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ኢትዮጵያ የተካተተችበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የተካተተበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያዋ ዋና ከተማ ሞስኮ በመካሄድ ላይ […]

January 30, 2024January 30, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሀብት ተቀብሎ የተሰወረው ተጠርጣሪ ተያዘ

በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሃብት 13 ሚሊዮን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ የተሰወረው ‘ቱጁባ […]

Posts navigation

Previous 1 … 91 92 93 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.