ኬንያ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ ለሚያዘጋጁት የ2024 የአፍሪካ ሀገራት ሻምፕዮና የማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል በነገው ዕለት ይፋ የሚደረግ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም በነገው ዕለት ተጋጣሚውን የሚያውቅ ይሆናል።

ከጥር 24 እስከ የካቲት 21 2017 በሦስቱ ጎረቤት ሀገራት ለሚካሄደው ውድድር የሜዳ […]