ከ አንድ ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የመኪና መለዋወጫን ለግል ጥቅም ለማዋል ሃሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀት የተጠረጡ ግለሰቦች ለክስ ቀረቡ፡፡

የኢ.ፌ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመገልገል በጉምሩክ ኮሚሽን የተወረሰ ንብረትን […]

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር በጦርነቱ ለወደሙት በአማራ ክልል ከተሞች ከተሸከርካሪዎች ጀምሮ ከተሞቹ የከተማ አገልግሎት ስራዎቻቸውን ሊያስጀምሩ እንደሚገባ አስታወቁ

ሚንስትሯ ይህን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ በክልሉ በጦርነቱ የወደሙ ከተሞችን በተዘጋጀውን የምክክር […]