Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጄም-ኮርፕ የኢትዮጵያ የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ በድጋሚ ማሸነፉን አስታወቀ፡፡

ጄም-ኮርፕ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ለብሔራዊ […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ግብፅ በድጋሚ ወደ ህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ስለመመለስ ለኢትዮጵያ በይፋ ያሳወቀችው ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

ግብጽ ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር ለመወያየት ወደ ዳግም ውይይት ለመመለስ መወሰኗን በውጭ […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር አቋርጣው የነበረውን የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ውይይት ለመቀጠል ተስማማች።

ኢትዮጵያ በመጭው ክረምት የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ ይጀምራል ማለቷን ተከትሎ ግብጽ የኢትዮጵያን […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአለም ባንክ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 500 ሚሊዬን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡

ባንኩ እንዳስታወቀው በምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ሰብሎችን እያወደመ ያለውን የበረሃ […]

May 21, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ።

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 […]

May 21, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,747 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና […]

May 21, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የገጠመዉ ችግር ምንድን ነዉ?

የተሰበሰበዉን ገንዘብ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ሀሰት ናቸዉ ሲል […]

Posts navigation

Previous 1 … 469 470

© 2022 Ethio FM 107.8.