በመርከቦች የገቢ ጭነት ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ እቃ የያዙ ወደ 7 ሺህ የኢትዮጵያ ኮንቴይነሮች በተለያዩ የቻይና ወደቦች ላይ መከማቸታቸውን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ፣ […]

ባህላዊ የዕርቅና የግጭት አፈታት ዘዴ እሴቶችን ዋጋ ዝቅ አድርገን ማየታችን ኢትዮጵያ አሁን ለገጠማት ችግር ትልቅ ድርሻ አለዉ—-የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች

በዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረሰናይ ድርጅት አዘጋጅነት የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና […]