ኦፌኮ መንግስትና ገዥው ፓርቲ ሁሉንም አቀፍ ያልሆነ ምርጫ ከማካሄድ መጣደፉን አቁመው የዕርቅና ብሔራዊ መግባባት መድረክ እንዲያመቻቹ ጥሪ አቀረበ፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ)ፖርቲ ከብሔራዊ መግባባት መሸሽ ያገራችንን ችግሮች እያባባሰና እያወሳሰበ ነው […]