Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

April 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በንፁሃን ላይ የሚደርሰዉን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ዛሬም ቀጥለዋል፡፡

በጎንደርና እንጅባራ ከተሞች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና መፈናቀል […]

April 22, 2021April 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ከ122 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህወት ታምሩ ርክክቡን ባደረጉበት ሰአት እንደገለፁት፣ […]

April 21, 2021April 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትላንትናው እለት በደረሰ የእሳት አደጋ አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፡፡

በትላንትናው እለት ኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የ 12 የመኖርያ ቤቶች ቃጠሎ […]

April 21, 2021April 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ማለቷ ከዕውነት የራቀ መሆኑን ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሱዳን ከሰሞኑ 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ […]

April 19, 2021April 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሞኑ የታጠቁ ሀይሎች በፈጸሙት ጥቃት አጣዬ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ወድማለች አሉ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደስ ገ/ጻዲቅ፡፡

ዋና አስተዳዳሪው አቶ ታደሰ ከኤትዩ ኤፍ ኤም ጋር በስልክ ቆይታን አድርገዋል፡፡ እንደ […]

April 19, 2021April 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ የ 42 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በሃገራችን በትናንትናዉ እለት በ24 ሰዓታት ወስጥ ለ7ሺህ 312 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ […]

April 16, 2021April 16, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ አገልግሏል—የጸጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት!

ትግራይ ዉስጥ በሚደረገዉ ዉጊያ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ ማገለግሉን የተባበሩት መንግስታት […]

April 16, 2021April 16, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ካለአገልግሎት ቆመው ከነበሩ 2 ሺህ መኪናዎች እስከ 1 ቢሊዮን ብር ድረስ ገቢ ሊገኝ እንደሚችል ተገለፀ።

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጅንሲ በፌዴራል በጀት ያላቸው ተቋማት ውስጥ ያለ አገልግሎት […]

April 16, 2021April 16, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖብኛል የፌደራል መንግስቱን ድጋፍ እንፈልጋለን ብሏል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ እና አካባቢዋ የተፈጠረው የታጣቂዎች ጥቃት በድጋሚ አገርሽቶ በርካቶች […]

April 16, 2021April 16, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አሁንም ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ይኑር ብለን ባገኘነው ጊዜ ሁሉ እየተናገርን ነው አሉ የኦፌኮው ተቀዳሚ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፡፡

ፖርቲው ከ2013 ቱ ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ራሱን ካገለለ በኃላ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴና ቀናትን […]

Posts navigation

Previous 1 … 394 395 396 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.