ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አመታት የአለም አቀፍ የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃዋን በማሻሻል ከ100ዎቹ ዝርዝር ውስጥ የመግባት እቅድ ይዛ እየሰራች መሆኗ ተገለፀ።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የክልሎችን የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ዝግጁነትን በተመለከተ ያደረገውን የደሰሳ ጥናት […]