Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

February 26, 2021February 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እርቅን ከውጭ ለማስገባት መሞከሯን እንድታቆም ምሁራን አሳሰቡ።

ዕርቅ ከውጭ ለማስገባት መሞከራችንን ማቆም አለብን ፣ ዕርቅ ጠይቀን ግጭት ሲላክልን ነው […]

February 26, 2021February 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለ አንድ ሰራተኛ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ዳግም ተጀመረ።

የተሽከርካሪ የፍጥነት መገደቢያን በተመለከተ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስርያ ቤት አገልግሎት የሚፈልጉ ባለ […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ኤጀንሲ በ26 ከተሞች የውሀ ፍተሻ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።

ከሁለት አመት በፊት ደሴና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የከርሰ ምድር ውሀ በኢትዮጵያ ተስማሚነትና […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ 108 የከረሜላ ፋብሪካዎች ውስጥ 2ቱ ብቻ ደረጃቸውን ጠብቀው እንደሚያመርቱ ተገለጸ።

አብዛኛው የሎሊፖፕ እና የከረሜላ አምራቾች ከአመራረት ሂደቱ ጀምሮ እስከ አስተሻሸግ ድረስ የጥራት […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እንቁላል ከውጭ አገራት ልታስገባ ነው መባሉ እንደማይገርመው የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር አስታወቀ።

የዩክሬን ብዙሃን መገናኛ በትናንትናው ዕለት አገራቸው ወደ ኢትዮጵያ እንቁላል መላክ ልትጀምር መሆኑን […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአየር ጥራት መለኪያ መሳሪያ ሊተከል ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አካበቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን አማካሪ የሆኑት አቶ ጥበቡ […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ላይ ተወዳዳሪ አምራቾችን ካልፈጠረች የአገራት ሸቀጦች ማራገፊያ ልትሆን ትችላለች ተባለ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እንዳስታወቀው አገሪቱ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ […]

February 25, 2021February 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ አሳሳቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል ሙሃመድ ዴክሲሶን በአፋጣኝ ከእስር እንዲለቅ አስጠንቅቋል። ኮሚሽኑ ከየካቲት 6 […]

February 24, 2021February 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እንቁላል ከዩክሬን ልታስገባ መሆኑ ተነገረ።

ዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የእንቁላል ምርትን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ […]

February 24, 2021February 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለው አንድ ሰራተኛ ምክንያት ባለጉዳዮች እየተጉላሉ መሆኑን ተናገሩ።

የተሽከርካሪ የፍጥነት መገደቢያን በተመለከተ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስርያ ቤት አገልግሎት የሚፈልጉ ባለ […]

Posts navigation

Previous 1 … 410 411 412 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.