Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

December 4, 2020December 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገሪቱ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ልጆች በነጻ ለማስተማር ቃል እየገቡ ነው፡፡

ከሁለት ዓመታት በፊት በሃገሪቱ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በቻሉት መጠን ለሃገር ክብር […]

December 3, 2020December 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በየሳምንቱ ለምርመራ ከሚመጡ ዜጎች መካከል ከ120 በላይ ዜጎች በካንሰር ይያዛሉ ተባለ፡፡

በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በየሳምቱ ለምርመራ ከሚመጡ ዜጎች ውስጥ ከ120 እስከ 150 […]

December 3, 2020December 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ እየተሰጠ ነው

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች 73 ሺህ […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በአላማጣ ሙሉ በሙሉ የኔትወርክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

ድርጅቱ እንዳስታወቀው ከዚህ በተጨማሪም በዳንሻ፣ተርካን ፣ሁመራ፣ሽራሮ፣ማይጸብሪና ማይካድራ በከፊል አገልግሎት መጀመሩን ገልጧል፡፡ ኢትዮ […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

38 የህወሀት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።

የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት እስካሁን በተወሰደው […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በመተከል ዞን 43 ፀረ-ሰላም ሀይሎች ለመንግስት እጃቸውን ሰጡ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ጦር መሳሪያ ይዘው ይንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች እጅ […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ዛሬ ረፋድ ታጣቂዎች በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ባደረሱት ጥቃት ሰባት ሰዎች ላይ ቆሰሉ።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ኤዲዳ በተባለ ቀበሌ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ተጥሎ የተገኘ ቦምብ ፈነዳ።

ኮሚሽን እንዳስታወቀው የቦንብ ፍንዳታው ምንም ጉዳት አላደረሰም ብሏል፡፡ ህዳር 23 ቀን 2013 […]

December 1, 2020December 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሀይሌ ዝዋይ ሪዞርት ዛሬ ስራ ጀመረ።

በኦሮሚያ ክልል ባቱ ወይም ዝዋይ ከተማ ላይ የተገነባው የሀይሌ ዝዋይ ሪዞርት እደሳው […]

December 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሁመራ ከተማ በአንድ ሆቴል በተደረገ ፍተሻ ለ2ኛ ጊዜ 37 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተገኘ።

በከተማዋ ህግን የማስከበር ግዳጅ እየተወጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት ህገወጥ ድርጊቶችን […]

Posts navigation

Previous 1 … 426 427 428 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.