Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በማይካድራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል በሚል በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የተገለጸው የሟቾች ቁጥር ስህተት እንዳለበት ተገለጸ።

የህወሃት ቡድን በልዩ ሃይሉ አማካኝነት በአገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት […]

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ 500 በላይ ሕጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ለማድረግ ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ።

በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪ አቶ ናሆም ስንታየሁ ለኢትዮ […]

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለሜቄዶንያ ከ885 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ለገሰ።

አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት እናቶችና ህፃናት ላይ በሚከሰቱ ማንኛውም ችግሮች እርዳታ […]

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ቀጠና ውስጥ ያለው የመተማና ሑመራ አካባቢዎች የሰሊጥ ምርት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሰብሰቡ ተገለጸ።

ከፍትኛ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች ውስጥ ሰሊጥ አንዱ ሲሆን በተለይም በእስያ […]

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሁለት ሳምንት ውስጥ ከ10 ሺህ በላይ ከረጢት ደም መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከ10ሺህ […]

November 26, 2020November 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶችን የሚያስመልስ የቅርስ አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ ሊቋቋም ነው።

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንደገና ደሳለኝ በአለም አቀፍ ደረጃ […]

November 25, 2020November 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የተሰበሰበው የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ትግራይ ዉስጥ ሥለሚደረገዉ ዉጊያ ትናንት ሌሊት […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በማካድራ የተፈጸመው የግፍ ግድያ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳለው ኢሰመኩ አስታወቀ።

ኮሚሽኑ የተጎዱትን ማቋቋም እና የአጥፊዎችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ ይገባልም ብሏል። በትግራይ ክልል ምዕራባዊ […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ ለገቡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች 250 ሺህ ብር መስጠቱን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ ካሳለፍነው የካቲት ወር አንስቶ በመከሰቱ ምክንያት የበርካታ ዜጎችን ህይወት አመሰቃቅሏል። […]

Posts navigation

Previous 1 … 428 429 430 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.