Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

November 20, 2020November 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ሸዋ ችሎት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው አቃቢ ህግ ክሱን አሻሽሎ እንዲያቀርብ በሚል ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡

ችሎቱ በአቃቢ ህቅ የተጠቀሱት አንቀፅ 238 እና አንቀፅ 256 ግልፅነት የሚጎላቸው ናቸው […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት 8 ሰዎች በአንበሳ መበላታቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ባለፉት ሶስት […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር ሰዓት ድልድል መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

ቦርዱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር ሰዓት ድልድል […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ 14 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ የፍትህ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የመኪና ድጋፍ ከኦፕን ሶሳይቲ […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ዜጎች ሜዳ ላይ እንደሚጸዳዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የዓለም የመፀዳጃ ቤቶች ቀን በማስመልከት በአዲስ አበባ የተለያዩ የህብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች፣አመራሮች እና […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላት እጃቸውን እንዲሰጡ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።

ፓርቲው ባስተላለፈው ጥሪ እንዳለው በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላት በአስቸኳይ እጅ በመስጠት […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲኒያ ባንክ በአዲስ አበባ ለዋና መስሪያ ቤቱ ባለ 60 ወለል ህንጻ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።

አቢሲኒያ ባንክ 24ኛው አመታዊ መደበኛ የባላክሲዮንች ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ […]

November 19, 2020November 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲኒያ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ47 ቢሊዮን በላይ ብር መድረሱን አስታወቀ።

አቢሲኒያ ባንክ 24ኛው አመታዊ መደበኛ የባላክሲዮንች ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ […]

November 18, 2020November 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ፡፡

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች […]

November 18, 2020November 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአነፍናፊ ውሾች ቤት ሊገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ ዱር እንስስት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ ብርቅዬ የዱር […]

Posts navigation

Previous 1 … 430 431 432 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.