Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

September 28, 2020September 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል አሁን ላይ ከሚሰጠው የማስተማሪያ ቋንቋ በተጨማሪ አዳዲስ ቋንቋዎችን በስርዓተ ትምህርቱ አካቶ ሊያስተምር መሆኑን አስታወቀ።

አሁን ላይ በአማራ ክልል ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ፣ የኦሮምኛ፣አዊኛ፣ህምጠኛ ፣አርጎብኛ እና አገውኛ ቋንቋዎች […]

September 28, 2020September 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ብር በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ።

ከሚዛን አማን ከተማ ወደ ጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሲንቀሳቀስ […]

September 24, 2020September 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት በወሰነው መሰረት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ዛሬ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች […]

September 24, 2020September 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ትምህርት ቤቶች በሶስት ሳምንት ውስጥ ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተወሰነ።

ትምህርት ቤቶቹ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ካሟሉ በ3 ሳምንታት ውስጥ […]

September 23, 2020September 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች በሞባይል ስልክ ቁጥራቸው ሊፈጸም ከሚችል ወንጀል እንዲጠነቀቁ አሳሰበ።

ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ የሞባይል አገልግሎት ደንበኞቹ በተለያዩ አጋጣሚ […]

September 23, 2020September 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢወስንም ፖሊስ ሊፈታቸው እንዳልቻለ ተገለጸ።

ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደሉን ተከትሎ ሁከት በማስነሳት እና በሌሎች ጉዳዮች ተጠርጥረው በአስር […]

September 22, 2020September 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ።

ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደሉን ተከትሎ ሁከት በማስነሳት እና በሌሎች ጉዳዮች ተጠርጥረው በአስር […]

September 22, 2020September 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ወር መጨረሻ ወደ ኬፕታወን እና ጆሃንስበርግ አቋርጦት የነበረውን በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።

አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ በመስፋፋቱ ምክንያት የደቡብ አፍሪካ ከተማ ወደ ሆኑት ጆሃንስበርግ […]

September 22, 2020September 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

እምቦጭን ከነአካቴው የሚያጠፋ መድሐኒት መገኘቱ ተገለፀ።

የእምቦጭን አረም በሀገር በቀል እውቀት በመታገዝ ከነአካቴው ለማጥፋት የሚያስችል ፀረ-እምቦጭ መድሐኒት መገኘቱን […]

September 22, 2020September 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ለመወሰን ውይይት እየተካሄደ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና የክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበትንና የ8ኛና […]

Posts navigation

Previous 1 … 446 447 448 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.