Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ አብን አስታወቀ።

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ […]

May 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አራት የግል ትምህርት ቤቶች ለአንድ ዓመት ታገዱ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጥራት ሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ዛሬ […]

May 26, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአንድ ሰው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች […]

May 26, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ አትላስ አካባቢ ዛሬ ሌሊት በአንድ መኖሪያ ቤት በጦር መሳሪያ እና በኤሌክትሪክ ሾክ የታገዘ ዝርፊያ ተፈጸመ።

በአዲስ አበባ ከኡራኤል ቦሌ አትላስ መስመር አካባቢ በተለምዶ ይልማ ስጋ ቤት ተብሎ […]

May 26, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ እየተካሄደ ያለው የወጣቶች አመጽ የህወሃት አመራሮች የጥቅም ሰንሰለት የፈጠረው ችግር መሆኑን አረና አስታወቀ።

በክልሉ እየተካሄደ ያለው ይሄንን አመጽ ፓርቲው እንደሚደግፈውም አስታውቋል። የኮሮና ቫይረስ መከሰት በርካታ […]

May 25, 2020May 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 73 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,844 የላብራቶሪ ምርመራ ሰባ ሶስት (73) ሰዎች […]

May 25, 2020May 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ለከፍተኛ ትምህርት በሚል ወደ ሕንድ ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ።

በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በከፍተኛ የገንዘብ ችግር ዉስጥ መሆናቸዉን ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ለኢትዮ […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ በኢትዮጽያ የተጠለሉ የሶሪያ ስደተኞችን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ዛሬ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት የረመዳን ጾም ከማብቃቱ በፊት […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤናጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 3645 ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና […]

May 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አራት አዲስ ሹመቶችን በማጽደቅ አጠናቀቀ።

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳውየሶማሌ ክልል ምክር ቤት […]

Posts navigation

Previous 1 … 468 469 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.