Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

November 6, 2024የውጭ ዜና

ዮአቭ ጋላንት ከስልጣናቸው ተነሱ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን አሰናበቱ የእስራኤሉ ጠቅላይ […]

November 4, 2024November 4, 2024የውጭ ዜና

የኦፔክ ሀገራት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የነዳጅ ምርት ቅነሳን እስከ 2025 ማራዘማቸዉን ገለጹ፡፡

ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፣ ኩዌት እና ኦማንን ጨምሮ 8 የኦፔክ […]

November 4, 2024November 4, 2024የውጭ ዜና

የዲሞክራቷ እጩ ካማላ ሐሪስ “የጋዛን ጦርነት ለማስቆም የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ” አሉ።

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26/ 2015 ዓ.ም ከሚደረገው የአሜሪካ ምርጫ በፊት የመጨረሻ ቅስቀሳቸውን እያደረጉ […]

November 2, 2024November 2, 2024የውጭ ዜና

በጋዛ እና በሊባኖስ የነበረን ዘመቻ አጠናቀናል – የእስራኤል ወታደራዊ መሪዎች

የእስራኤል ወታደራዊ መሪዎች ሀገሪቱ በጋዛ እና ሊባኖስ በወታደራዊ ዘመቻዎች ማከናወን የፈለገቻቸውን አላማዎች […]

November 1, 2024November 1, 2024የውጭ ዜና

ኢራን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፊት እስራኤልን እንድትመታ አያቶላህ ትእዛዝ መስጠታቸዉ ተሰማ

ኢራን ከኢራቅ ሆና እስራኤልን እንደምትመታም ነዉ የተነገረዉ፡፡ በኢራን የተገዙ እስራኤላዉያን የእስራኤልን ባለስልጣናት […]

October 30, 2024October 30, 2024የውጭ ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መጠነ ሰፊ የፆታዊ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት ገለፀ

ድርጅቱ በሪፖርቱ የቡድኑ ታጣቂ ሀይሎች ሴቶችን በማሰር የቡድን የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች ፈፅመዋል […]

October 30, 2024የውጭ ዜና

አሜሪካ ‘አሰቃቂ’ ስትል በጠራችው የእስራኤል ጥቃት 93 ፍልስጤማዊን ተገደሉ

በሰሜን ጋዛ ቤይት ላሂያ ከተማ ላይ እስራኤል በፈጸመችው አየር ጥቃት ቢያንስ 93 […]

October 29, 2024October 29, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰችዉ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች ተገደሉ፡፡

እስራኤል በሊባኖስ ቤካ ሸለቆ በአንድ ሌሊት ባደረሰችዉ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉ […]

October 29, 2024October 29, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል የተባበሩት መንግሥት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲን አገደች

የእስራኤል ፓርላማ የተባበሩት መንግሥት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ በእስራኤል እና እስራኤል በምትቆጣጠረው ምስራቅ […]

October 29, 2024October 29, 2024የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ 10ሺህ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳ ተሰማ

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ ሰሜን ኮሪያ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 103 104 105 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.