Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 28, 2024October 28, 2024የውጭ ዜና

ኢራን ለእስራኤል የመልስ ምት እንደምትሰጥ አስታወቀች

የኢራኑ ፕሬዝዳንት መሱድ ፔዝሽኪያን ምንም እንኳን ጦርነት ባንፈልግም እስራኤል ግን መቀጣቷ አይቀሬ […]

October 23, 2024October 23, 2024የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራም እንግሊዝ በምርጫችን ጣልቃ እየገባች ነዉ አሉ

ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ቡድን እንዳስታወቀዉ የእንግሊዙ ገዢ ፓርቲ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ […]

October 23, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል የናስረላህን ተተኪ ገድያለሁ አለች፡፡

የእስራኤል መከላከያ ሃይል የቀድሞዉ የሄዝቦላህ መሪ ሃሰን ናስረላህ ተተኪ የሆኑትን ግለሰብ ከሶስት […]

October 21, 2024የውጭ ዜና

ቱርክ በመፈንቅለ መንግሥት የምትፈልጋቸው ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላ ጉለን አረፉ

ከቱርክ ሸሽተው በአሜሪካ ለረጅም ጊዜ የኖሩት ጉለን ፔንሲልቬኒያ ውስጥ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ […]

October 21, 2024October 21, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል ሄዝቦላህን ይደግፋሉ ያለቻቸውን በመዲናዋ ቤይሩት እንዲሁም በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ ባንኮች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች።

በአየር ጥቃቱ በቤይሩት ዳሂየህ ወረዳ እንዲሁም በደቡባዊ ሊባኖስ ቤካ ሸለቆ ከፍተኛ ፍንዳታ […]

October 18, 2024October 18, 2024የውጭ ዜና

ሃማስ ሲንዋር መገደሉን አረጋገጠ

በጋዛ የሃማስ ቢሮ ኃላፊ ክሃሊል ሃያ በሰጡት መግለጫ ያህያ ሲንዋር በእስራኤል የአየር […]

October 18, 2024October 18, 2024የውጭ ዜና

እዉነት ሲንዋር መሞቱ ከተረጋገጠ አኔ በግሌ አይናፍቀኝም-የኔቶ ዋና ፀኃፊ ማርክ ሩት !

የጦርነቱ ፍጻሜ ሳይሆን የፍፃሜዉ መጀረመሪ ነዉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንየሁ ተናገሩ፡፡ […]

October 18, 2024የውጭ ዜና

ሰበር ዜና

የሐማስ መሪ ሲንዋር መገደሉን  እስራኤል አሳወቀች የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሃማስ መሪ […]

October 17, 2024October 17, 2024የውጭ ዜና

አሜሪካ በጋዛ ‘የረሃብ ፖሊሲ’ እንዳይኖር ለማረጋገጥ የእስራኤልን ድርጊት እየተከታተልኩ ነዉ አለች፡፡

እስራኤል በሰሜን ጋዛ የምትወስደውን እርምጃ እየተከታተልኩ ነው ያለችው አሜሪካ“የረሃብ ፖሊሲ” እየተከተለች እንዳልሆነም […]

October 17, 2024October 17, 2024የውጭ ዜና

የኢራን ፕሬዝደንት መስዑድ ፔዜሺኪያን እስራኤል ጋዛና ሊባኖስ  ዉስጥ የምትፈፅመዉን ግድያ እንድታቆም ወዳጆችዋ ግፊት ያደርጉባት ዘንድ ጠይቀዋል።

ፔዜሺኪያን ከኦማኑ ሡልጣን ሐቲም ቢን ታሪቅ ጋር በሥልክ ባደረጉት ዉይይት «ፅዮናዊ ሥርዓት» […]

Posts navigation

Previous 1 … 104 105 106 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.