Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

April 11, 2024April 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

እንግሊዝ ከኢትዮጵያ ወደ አገሯ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ታሪፍ መጣል አቁማለች፡፡

እንግሊዝ ዓለም ዓቀፉን በአበባ ንግድ ላይ የሚጣለዉን ታሪፍ ማንሳቷን አስታዉቃለች፡፡ በምስራቅ አፍሪካ […]

April 9, 2024April 9, 2024የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ በደረሰ የጀልባ መስመጥ የ94 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

በሰሜናዊ ሞዛምቢክ በባህር ዳርቻ ላይ በተከሰተ የጀልባ መስመጥ ህፃናትን ጨምሮ የ94 ሰዎች […]

April 8, 2024የውጭ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሶሪያ ገቡ፡፡

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂን ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር የሶሪያ […]

April 8, 2024April 8, 2024የውጭ ዜና

የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በኤለን መስክ ላይ ምርመራ መክፈታቸዉ ተገለጸ፡፡

መልቲ ሚሊየነሩ ኤለን መስክ ዳኛዉ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲዘጉ ዉሳኔ ያሳለፉባቸዉን የትዊተር […]

April 6, 2024April 6, 2024የውጭ ዜና

በአልሸባብ ጥቃት 17 ሰዎች ተገደሉ፡፡

በሶማሊያ በአሸባሪው አልሸባብ ጥቃት 17 ንጹሃን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አሸባሪ ቡድኑ […]

April 6, 2024April 6, 2024የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በኬኒያ የነበራትን ባንክ ዘጋች፡፡

ኬኒያ ውስጥ የነበረው የሩዋንዳ ባንክ ኦፍ ኪጋሊ መዘጋቱ ታውቋል፡፡የኬኒያ ብሄራዊ ባንክ ከሩዋንዳ […]

April 6, 2024April 6, 2024የውጭ ዜና

የሰሜን ምስራቅ ኒውዮርክ ከተማ በሬክተር ስኬል 4.8 በተገመተ የመሬት መቀጥቀጥ መመታቱ ተገለፀ፡፡

8.3 ሚሊዮን ህዝብ በሚኖርበት ከተማ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማየታወቅ ርዕደ መሬት ያጋጠመ […]

April 5, 2024April 5, 2024የውጭ ዜና

ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።

ዩክሬን በደቡብ ሩሲያ ባካሄደችው የድሮን ጥቃት በሮስቶብ የጦር ሰፈር የነበሩ ስድስት የጦር […]

April 4, 2024April 5, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ኤርትራ 60 በመቶ የሚሆነው የኢሮብ ብሄረሰብ መሬት በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተነገረ፡፡

በትግራይ ክልል የሚገኘው የኢሮብ ብሄረሰብ 60 በመቶ መሬት በኤርትራ ቁጥጥር ስር ተይዟል […]

April 2, 2024April 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡

የዓለም ባንክ አደረግኩት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ከፍተኛ የሙቀት […]

Posts navigation

Previous 1 … 114 115 116 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.