Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

February 16, 2024February 16, 2024የውጭ ዜና

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ዜጎቻቸዉ ብዙ ልጆች እንዲወልዱ አሳሰቡ፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ዜጎች ብዙ ልጆችን እንዲወልዱ በድጋሜ አሳስበዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ […]

February 15, 2024February 15, 2024የውጭ ዜና

ሶማሊያ በዋና ከተማዋ የፊት ማስኮች እንዳይደረጉ ከለከለች፡፡

ሶማሊያ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ምክንያት የፊት ማስኮች እንዳይደረጉ አዛለች፡፡ […]

February 14, 2024February 14, 2024የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሮኬት ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡

ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ አጠናክሮ በቀጠለዉ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በምትገኘዉ ሜሮን […]

February 13, 2024የውጭ ዜና

በሶማሊያ በአንድ ወታራዊ ካንፕ ላይ ጥቃት ፈጽሞ የነበረው ሰው በአንድ ወቅት የአልሸባብ ተዋጊ በኃላም የሶማሊያ ጦር አባል እንደነበር ተነገረ፡፡

በሞቃዲሾ የሚገኘውን ወታደራዊ ካምፕ በማጥቃት አምስት የውጭ ሀገር ወታደሮችን የገደለው ወታደር የአልሸባብ […]

February 13, 2024February 13, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሆስፒታል በመግባታቸው የኔቶ ስብሰባቸውን ሰረዙ

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን በወራት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ሆስፒታል በመግባታቸው ለሰሜን […]

February 12, 2024February 12, 2024የውጭ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ስልጣናቸውን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሰልፍ በቴልአቪቭ ጎዳናዎች ላይ ተጠናክሩ ቀጥሏል፡፡

የታጋች ቤተሰቦችና የስርዓቱ ተቃዋሚዎች ወደ አደባባዮች በመውጣት በኔታንያሁ መንግስት ላይ ከፍተኛ ወቀሳ […]

February 12, 2024February 12, 2024የውጭ ዜና

የእስራኤል ደህንነት ተቋም እና ሞሳድ ሃላፊዎች ወደ ግብጽ ሊያቀኑ ነዉ፡፡

ሃላፊዎቹ በእስረኞች ጉዳይ ላይ ለመነጋገር ወደ ግብጽ ሊያቀኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡የደህንነት ተቋሙ ሃላፊዎች […]

January 31, 2024January 31, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ

በዮርዳኖስ ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት እንደፈጸመ የተጠረጠረ በኢራቅ የሚገኝ ታጣቂ ቡድን […]

January 30, 2024January 30, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ኢትዮጵያ የተካተተችበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የተካተተበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያዋ ዋና ከተማ ሞስኮ በመካሄድ ላይ […]

January 23, 2024January 23, 2024የውጭ ዜና

በቬንዝዌላ  ፕሬዝደንቱን ለመግደል የተጠረጠሩ 32 ሰዎች ታሰሩ ።

የፕሬዝደንት ኒኮላስ ማዱሮ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በመሆን ፕሬዝደንቱን የመግደል  […]

Posts navigation

Previous 1 … 118 119 120 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.