Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 4, 2024March 4, 2024የውጭ ዜና

በሲውዘርላንድ የጡሮታ ክፍያ ከ126 ሺህ ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ ተሰጠ፡፡

የሲውዘርላንድ ዜጎች በየወሩ የሚያገኙት የጡረታ አበል በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር በመላ አገሪቱ በተካሄደ […]

March 1, 2024የውጭ ዜና

በ2023 ዓ.ም ብቻ 1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት መጠየቃቸው ተገለፀ፡፡

የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ከዚህ ቀድም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከፍተኛ ስደተኞችን ከተቀበሉበት ከ2015 […]

February 28, 2024February 28, 2024የውጭ ዜና

ቱርክ ውስጥ በሁለት ቀናት ውስጥ 8 ሴቶች በወንዶች መገደላችው ብርቱ ተቃውሞ አስነስቷል።

የሴቶች መብት ተከራካሪዎች ታላቅ ተቃውሞ ለማካሄድ እየተሰናዱ ነው።በቱርክ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች […]

February 26, 2024የውጭ ዜና

የብራዚል የቀድሞ ፕሬዝዳንት ቦልሶናሮ፣እየደረሰባቸው ያለውን የመፈንቅለ መንግስት ውንጀላውን አስተባብለዋል።

የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ጃየር ቦልሶናሮ ከአንድ አመት በፊት ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ የሃገሪቱ […]

February 26, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው ባለፈው ሐሙስ የካቲት 14 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሲሆን፤ […]

February 23, 2024የውጭ ዜና

አንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጨረቃ ላይ መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያው የንግድ ኩባንያ በመሆን ታሪክ ሠራ።

ሂውስተን መቀጫውን ያደረገው ኢንትዩቲቭ ማሽንስ ኦዲሴየስ የተሰኘውን ሮቦት በጨረቃ ደቡብ አቅጣጫ አሳርፏል። […]

February 20, 2024February 20, 2024የውጭ ዜና

ፑቲን ለኪም ጆንግ ኡን መኪና በስጦታ መልክ አበረከቱ፡፡

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ዘመናዊ መኪና […]

February 20, 2024February 20, 2024የውጭ ዜና

የአልሸባብ ወታደራዊ መሪ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት ሰኞ ዕለት እንዳስታወቀዉ 41 የአልሸባብ ቡድን አባላት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡ ፍርዱ […]

February 17, 2024የውጭ ዜና

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ በእስር ቤት ውስጥ መሞታቸው ተገለፀ፡፡

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ ለዓመታት በቆዩበት የአርክቲክ እስር ቤት ዛሬ አርብ […]

February 17, 2024February 17, 2024የውጭ ዜና

የግሪክ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፍ አዋጅን አፀደቀ

የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ርምጃውን በጥብቅ አውግዛለች የግሪክ ፓርላማ ትናንት ሐሙስ ባካሄደው ጉባኤ […]

Posts navigation

Previous 1 … 117 118 119 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.