Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 25, 2022October 25, 2022የውጭ ዜና

ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

አዲሱ የየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በዛሬው ዕለት ሹመታቸው በሀገሪቱ ንጉሥ […]

October 25, 2022October 25, 2022የውጭ ዜና

ተቋርጦ የነበረው ዋትስአፕ መተግበሪያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ

በመላው ዓለም ለሰዓታት ተቋርጦ የነበረው ዋትስአፕ መተግበሪያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ። ዋትስ አፕ […]

October 25, 2022October 25, 2022የውጭ ዜና

ዋትስአፕ አገልግሎቱ ተቋርጧል

የዋትስአፕ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ባልታወቀ ምክንያት ለሚገኙ ተጠቃሚዎች […]

October 25, 2022October 25, 2022የውጭ ዜና

ዩክሬን ቆሻሻዉን ቦምብ ልትጠቀም ነዉ በሚል ከሞስኮ የቀረበባትን ዉንጀላ ምእራባዉያኑ ዉድቅ አደረጉ፡፡

ምዕረባዉያን ሩሲያ ዩክሬንን በመወንጀል አዉዳሚ የጦር መሳሪያ እንዳትቀምም አስቀድመዉ አስጠንቅቀዋል፡፡ ሞስኮ ቆሻሻዉን […]

October 12, 2022October 12, 2022የውጭ ዜና

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አልበርት ፋሂሚ ፓዴክ ስልጣናቸው መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቀዋል፡፡ […]

October 11, 2022October 11, 2022የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ህጋዊ ያልሆነ ማዕቀብ እንደምትቃወም ገለጸች፡፡

ቻይና አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ህገወጥ ማዕቀብ እንደምትቃወም በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል […]

October 10, 2022October 10, 2022የውጭ ዜና

የዩክሬኗ ዋና ከተማ ኬቭ በሚሳኤል ተመታች፡፡

በፍንዳታዉም ብዙዎች መሞታቸዉን እና ሌሎች ደግሞ መቁሰላቸዉ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያ የወታደራዊ ዘመቻዋን በቀጠለችበት […]

October 4, 2022October 4, 2022የውጭ ዜና

ቤላሩስ በዩክሬኑ ጦርነት ተሳትፎ እንዳላት የሃገሪቱ ፕሬዝደንት አስታወቁ፡፡

ሉካ ሼንኮ አድርገውታል በተባለው ንግግራቸው ሃገራቸው በዩክሬን ጦርነት ተሳትፎ እንደነበራት መግለፃቸው ተዘግቧል፡፡ […]

October 3, 2022የውጭ ዜና

ፖፕ ፍራንሲስኮ ፑቲን አመጽ እና ሞትን እንዲስቆሙ ተማጸኑ::

ሮማዉ ሊቃነ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በሩሲያና በዩክሬን መካከል ሰባት ወራትን ያስቆጠረዉን ጦርነት […]

September 24, 2022September 24, 2022የውጭ ዜና

ሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡

ሳዑዲ አረቢያ በመዲና ዉስጥ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ማግኘቷን አስታዉቃለች፡፡ የተገኘዉን ከፍተኛ የወርቅ […]

Posts navigation

Previous 1 … 134 135 136 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.