Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 23, 2022September 23, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ ከዩክሬን በነጠቀቻቸዉ አራት ግዛቶች ህዝበ ዉሳኔ ማካሄድ ጀመረች፡፡

የሩሲያ ጦር ከዩክሬን በነጠቃቸዉ አራት ግዛቶች ህዝበ ዉሳኔ መጀመሩን የአገሪቱ መንግስት አስታዉቋል፡፡ህዝበ […]

September 20, 2022September 20, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ የአፈር ማዳበሪያ ለአፍሪካ በነጻ አቀርባለሁ ብላለች፡፡

የሩሲያ የማዕድንና የፖታሽ ማዳበሪያዎች አምራች ዩራልቼም ነዉ ምርቶቹን ለአፍሪካ በነጻ ለማቅረብ መወሰኑን […]

September 20, 2022September 20, 2022የውጭ ዜና

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ለዩክሬን የ2.63 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡

አዲሷ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሊዝ ትረስ ለዩክሬን ጦርነት ድጋፍ የሚሆን የ2.63 ቢሊዮን […]

September 19, 2022የውጭ ዜና

የዩክሬን ጦርነት እስከ 2030 ድረስ ሊዘልቅ ይችላል ተባለ፡፡

የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት እስከ 2030 ሊዘልቅ ይችላል ሲሉ የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር […]

September 19, 2022የውጭ ዜና

የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡

በመንግስት የሚደገፈዉ የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የሚሆኑ የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታዉቋል፡፡ የአልቃይዳ አጋር […]

September 9, 2022September 9, 2022የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን በይፋ አወጀች::

የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፕዮንግያንግ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሆናለች ብለዋል፡፡የአገሪቱ […]

September 8, 2022September 8, 2022የውጭ ዜና

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ::

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ አዲስ ጠቅላይ ሚኒሰትር መሾማቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ለምን አዲስ […]

September 2, 2022September 2, 2022የውጭ ዜና

የማይናማሯ የቀድሞ መሪ አዉንግ ሳንሱኪ በምርጫ ማጭበርበር የ 3 ዓመት ፍርድ ተፈረደባቸዉ፡፡

ይህ የ 3ዓመት ፍርድ ከዚህ በፊት በወታደራዊዉ የማይናማር መንግስት በተፈረደባቸዉ 17 ዓመት […]

September 1, 2022September 1, 2022የውጭ ዜና

የኬኒያ ፍርድ ቤት ራይላ ኦዲንጋ በምርጫ ውጤት ላይ ያቀረቡትን ክስ ማየት ጀምሯል፡፡

ሚሊያም ሩቶ አሸንፈዋል ተብሎ የነበረው የኬኒያ ምርጫ በተፎካካሪው ራይላ ኦዲንጋ ተቃውሞ እንደገጠመው […]

September 1, 2022September 1, 2022የውጭ ዜና

ቻይና ሰብዓዊነትን የሚጣረስ ወንጀል ሳትፈጽም አትቀርም ብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡

የቻይና በአግላይነት እና በዘፈቀደ እስር ቤት ያስገባቻቸዉ የዩጉር ጎሳ ተወላጅ እና ሌሎች […]

Posts navigation

Previous 1 … 135 136 137 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.