Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

February 5, 2022የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝደንት የምእራባዊያን የጦርነት ጉሰማ ነገሮችን ያከፋል የሚል ስጋት እንዳላቸው አሳሰቡ፡፡

የኔቶ ቃልኪዳን አባል የሆነችው ቱርክ ፕሬዝደንቷ ረሲብ ጠይብ ኤርዶሃን ከዩክሬን እና ሩስያ […]

February 4, 2022February 4, 2022የውጭ ዜና

አሜሪካ የኮቪድ 19 የመከላከያ ክትባት ያልተከተቡ ወታደሮቿን ተልእኮ እንዳይወስዱ ከማድረግ እስከማሰናበት ልትደርስ እንደምትችል አሳሰበች፡፡

ከሰራዊቱ መካከል የፀረ ኮቪድ 19 ክትባትን አልከተብም ያለ የትኛውም ወታደር እንዲሰናበት እንደሚደረግ […]

February 3, 2022February 3, 2022የውጭ ዜና

ሞስኮ የአለም ምርጧ ከተማ ናት – ተመድ

በተለያዩ መመዘኛዎች የአለም ከተሞችን ያወዳደረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩስያዋን ዋና ከተማ ሞስኮን […]

February 3, 2022February 3, 2022የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ተቃዋሚ ሃይሎች ከግብጽ ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና ከዘጉ ዘጠኝ ቀናት ሞላቸው

በሱዳን ከሶስት ወራት በፊት በሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤቱ ዋነኛ ክንፍ የነበረው የጦር […]

February 2, 2022February 2, 2022የውጭ ዜና

በኮንጎ የሃይል ማስተላለፊያ ገመድ በመቆረጡ ከ25 የሚልቁ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡

በገበያ ቦታ እንደወደቀ የተነገረው የሃይል ማስተላለፊያ ገመዱ 26 ሰዎችን እንደገደለ የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ […]

February 2, 2022የውጭ ዜና

ከዋናው ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍካ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ እየመከሩ ነው

እየተካሄደ ካለው የአፍካ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን […]

February 2, 2022February 2, 2022የውጭ ዜና

አሜሪካ ለቡርኪናፋሶ የምታደርገውን የ450 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አቋረጠች፡፡

የአሜሪካ መንግሰት ኤጀንሲ፤ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ከሚያደርጋቸው የገንዘብ ድጋፎች መካካል ለቡርኪናፋሶ የሚሰጠውን […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

ታሊባን ወደ 100 የሚቆጠሩ የቀድሞ የአፍጋኒስታን ባለስልጣናትን መግደሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘገባ አመልክቷል፡፡

በነሀሴ ወር ታሊባን ሀገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ከ100 በላይ የቀድሞ የአፍጋኒስታን መንግስት አባላት፣ […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

ማሊ ከፈረንሳይ ጋር የገባችበት የግንኙነት መሻከር ዋንኛው ምክንያት ማሊ የፈረንሳይ ብሄራዊ ጥቅም እንደማታከብር በማሰቧ መሆኑን አስታወቀች፡፡

ፈረንሳይ ማሊን ጥቅሜን አታከብርም ብላ በመጠርጠሯ መሆኑን የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ተገቢውን የአባልነት መዋጮን ያልከፈሉ 14 ሃገራት ላይ ከአባልነት እስከማገድ እርምጃን እንደሚወስድ አሳሰበ፡፡

ህብረቱ የሚተዳደርበትን የአባልነት መዋጮ ባለመክፈላቸው አምስት ሃገራት ከዚህ ቀደም ከአባልነት ማገዱ የሚታወስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 150 151 152 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.