Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

በሩሲያ ጦርቱን በመቃወም ዋና ከተማዋን ሞስኮን ጨምሮ በ51 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ነው፡፡

እስካሁን ከ1,000 በላይ ተቃዋሚዎች መታሰራቸው ተነግሯል፡፡ ዋና ከተማ ሞስኮን ጨምሮ በ51 ከተሞች […]

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

በኢንዶኔዢያ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

6.2 ሬክተር ስኬል የተለካው ክስተቱ ሱማትራ በተባለች የኢንዶኔሲያ ግዛት መሆኑም ታውቋል፡፡ ከባድ […]

February 24, 2022February 24, 2022የውጭ ዜና

የዩክሬን መከላከያ 50 የሩሲያ ወታሮችን መግደሉን አስታውቋል፡፡

እስካሁን ድርስ ስምንት የዩክሬን ዜጎች በሩሲያ ጥቃት መገደላቸው ሲነገር በርካቶች ቆስለዋል ተብሏል፡፡ […]

February 24, 2022February 24, 2022የውጭ ዜና

ቱርክ ለሩስያም ሆነ ለዩክሬን ጀርባዋን እንደማትሰጥ አስታወቀች፡፡

የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ረሲብ ታይብ ኤርዶሃን እንዳስታወቁት ከሆነ ቱርክ ለሩስያም ሆነ ለዩክሬን እንደማትወግን […]

February 16, 2022February 16, 2022የውጭ ዜና

በብራዚል መዲና ሪዮ ዲጄኔሮ ከባድ የጎርፍ አደጋ ተከስቷል፡፡

በብራዚል መዲና ሪዮ ዲጄኔሮ የተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ 23 ሰዎች […]

February 16, 2022February 16, 2022የውጭ ዜና

በቡርኪና ፋሶ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ፤ ፕሬዝዳንት ለመሆን ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ

ከ ሁለት ሳምንት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ፕሬዝዳንት ሮች ካቦሬን ከስልጣን ያወረደው ጁንታ […]

February 11, 2022የውጭ ዜና

የአሜሪካ ዜጎች አሁኑኑ ዩክሬንን ለቀው እንዲወጡ ጆ ባይደን አሳሰቡ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ሩሲያ በማንኛውም ሰአት ጥቃት ልትጀምር እንደምትችል ጠቅሰው፤ በዩክሬን […]

February 10, 2022February 10, 2022የውጭ ዜና

የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ከግድያ መትረፋቸው ተሰማ፡፡

በርካታ የፖለቲካ እና ማህበራዊ ቀውስ ላይ የምትገኘውን ሊቢያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የሚመሯት አብዱልሀሚድ […]

February 10, 2022February 10, 2022የውጭ ዜና

ቱርክ ሶስት የምእራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ላይ ማስጠንቀቂያ ማውጣቷ ታውቋል፡፡

ቱርክ ማስጠንቀቂውን ያወጣችው ከአገልግሎት ፍቃድ ጋር በተያያዘ ስለመሆኑም ተሰምቷል፡፡ የቱርክ የመገናኛ ብዙሃን […]

February 9, 2022February 9, 2022የውጭ ዜና

በአፍሪካ በ70 አመት ውስጥ 205 ያህል መፈንቅለ መንግስት ተደርገዋል፡፡

የፖለቲካ ተመራማሪዎች መዝገበው እንደያዙት ባለፉት 70 ዓመታት በጠቅላላ 205 መንግሥታትን በኃይል ለመገልበጥ […]

Posts navigation

Previous 1 … 149 150 151 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.