የአሜሪካው ፕሬዝድንት ጆ ባይደን የአፍጋኒስታን መሪዎች ለሀገራቸው ክብር እና ልእልና መዋጋት አለባቸው አሉ የታሊባን ታጣቂ ቡድን በከፈተው መጠነ ሰፊ ዘመቻ በሀገሪቱ ወሳኝ ግዛቱችን መቁጣጠራቸውን ቀጥለዋል።

ይህንን ተከትሉም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍጋኒስታን መሪዎች ለትውልድ አገራቸው እንዲታገሉ አሳስበዋል። […]