Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 23, 2021June 23, 2021የውጭ ዜና

ፑቲን ዩክሬን ውስጥ በ2014 ‘መፈንቅለ መንግስት’ በማቀናጀት አሜሪካን ከሰዋል::

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀድሞው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ከስልጣን እንዲባረሩ በፈረንጆቹ […]

June 18, 2021June 18, 2021የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ለውይይትም ሆነ ለፍጥጫ መዘጋጀት አለባት ሲሉ ኪም ጆንግ ኡን ተናገሩ፡፡

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር “ለመወያየት አሊያም ለፍጥጫ ” […]

June 17, 2021የውጭ ዜና

በሰሜን ኮሪያ አንድ ኪሎ ሙዝ 45 ዶላር እየተሸጠ እንደሆነ ተነገረ

ባለፈው አመት የተከሰተው የታይፉን አውሎ ንፋስ ከፍተኛ ጎርፍ በማስከተሉ አገሪቱ በግብርናው ዘርፍ […]

June 16, 2021የውጭ ዜና

ሱዳን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት የመግባት አደጋ አለባት ሲሉ አስጠነቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትሯ አብደላ ሀምዶክ

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ አገሪቱ ወደ ትርምስ እና የእርስ በእርስ ጦርነት […]

June 16, 2021June 16, 2021የውጭ ዜና

የእስራኤል ሀማስ ግጭት ዳግም ስለማገርሸቱ እነተነገረ ነው

እስራኤል በትናንትናው ዕለት በጋዛ የአየር ድብደባ ማካሄዷን ተከትሎ ግጭት መቀስቀሱ ተዘግቧል። የሃማስ […]

June 16, 2021የውጭ ዜና

በአሜሪካ በኮቪድ 19 የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ6መቶ ሺህ ማለፍ ተነገረ

በአገረ አሜሪካ ብቻ እስካሁን በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ከ6 መቶ […]

June 15, 2021June 15, 2021የውጭ ዜና

ቻይና ለኔቶ አባል ሀገራት ስልታዊ እንቅፋት ናት ሲሉ አስጠነቀቁ

በብራሰልስ ለስብሰባ የተቀመጡት የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች በቻይና ያጋጥመናል […]

June 15, 2021June 15, 2021የውጭ ዜና

ሶማሊያ እና ኬንያ ወደ መደበኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ተመልሰዋል

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኬንያ ሞቃዲሾ ውስጥ ኤምባሲዋን እንደገና እንድትከፍት ጥሪ አቀርቧል […]

June 14, 2021የውጭ ዜና

የአልጀሪያ የኮምዩንኬሽን ሚኒስቴር የፍራንስ 24 የስራ ፈቃድ መሰረዙ ተሰማ ፡፡

በተደጋጋሚ በግልጽ አልጀሪያን የሚያጠለሹ አሉታዊ ዘገባዎችን እየሰራ ነው ስትል ፍራንስ 24 የተባለው […]

June 11, 2021የውጭ ዜና

ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳዮች የውጭ ጣልቃ ገብነትን ትቃወማለች ብለዋል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ፡፡

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ፤ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳዮች የሚደረግ ጣልቃ ገብነትን […]

Posts navigation

Previous 1 … 161 162 163 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.