Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 10, 2021June 10, 2021የውጭ ዜና

46 ሚሊየን ህጻናት ማህበራዊ ጥበቃ አያገኙም ተባለ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት (UNCEF) መረጃ እንደጠቆመው በመላው አለም ወደ 46 […]

June 10, 2021የውጭ ዜና

ቱርክ የህዳሴ ግድብ ድርድርና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለበት ገለፀች

በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የህዳሴዉ ግድብ ሶስትዮሽ […]

June 9, 2021የውጭ ዜና

ካማላ ሃሪስ ህገ-ወጥ ስደትን በማስመልከት ያደረጉት ንግግር ለከፍተኛ ትችት ዳርጓቸዋል፡፡

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ካማላ ሀሪስ ህገወጥ ስደትን አስመልክቶ ለሜክሲኮ ማስጠንቀቂያ አዘል […]

June 9, 2021June 9, 2021የውጭ ዜና

ቤጂንግ ለዋሽንግተን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች፡፡

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን፣ ዋሽንግተን ከታይዋን ጋር ማንኛውንም […]

June 9, 2021June 9, 2021የውጭ ዜና

5 ግብጻዊያን በአይ ኤስ ታፈኑ፡፡

በግብጽ የሲና ፔንሱላ አካባቢ በትንሹ 5 ሰዎች በአይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር […]

June 7, 2021የውጭ ዜና

በሱዳን ዳርፉር ግዛት በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ከሟቾች በተጨማሪ በግጭቱ 32 ሰዎች መቁሰላቸውንም ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል። ግጭቱ የተከሰተው በደቡባዊ […]

June 7, 2021የውጭ ዜና

መንግስት ከቤት ንብረታችን በግድ ሊያፈናቅለን ነው ያሉ የእስክንድርያ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸው ተሰምቷል

የግብጽ መንግስት ለባህረ ሰላጤ ሀገራት ባለሀብቶች መሬት ለመስጠት አቅዷል በሚል በመቶዎች የሚቆጠሩ […]

June 4, 2021June 4, 2021የውጭ ዜና

ግብፅ ፣ ናይጄሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በመሳብ ቀዳሚ አገራት ሆነዋል፡፡

ግብፅ ፣ ናይጄሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ ፣ ሞዛምቢክ ባለፉት አስር ዓመታት ከፍተኛ […]

June 4, 2021የውጭ ዜና

የቻይና ኩባንያዎች በህዳሴው ግድብ ግንባታ ላይ እየተሳተፉ ቢገኙም የግብጽ እና የቻይናን ግንኙነት አያደናቅፍም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የካይሮ ባለስልጣን አስታወቁ

የግብፅ የፓርላሜንታዊ የመከላከያ እና የብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ ሴክሬታሪ አህመድ አልአዋዲ ሰሞኑን በሰጡት […]

June 4, 2021June 4, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ በአልጄሪያ የአልቃይዳ መሪ የሆነውን ግለሰብ ለጠቁመ 7 ሚሊዮን ዶላር ጉርሻ እሰጣለሁ አለች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአልቃይዳ የሰሜን አፍሪቃ ክልል መሪ መገኛ ስፍራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 162 163 164 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.