Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 4, 2021የውጭ ዜና

በሱዳን ካርቱም መከላከያ ሚንስቴር ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት የተካሄደውን ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ተቋዋሚዎች አደባባይ ወጥተዋል፡፡

በሺዎች የሚቆጠሩ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ ሰልፈኞች እ.ኤ.አ. ሰኔ 3 ቀን 2019 ዋና መሥሪያ […]

June 3, 2021የውጭ ዜና

ሩሲያ የበይነ-መረብ ኩባንያዎች ቢሮዋቸውን በሀገሪቱ እንዲከፍቱ የሚያስገድድ ህግ አወጣች

ከሰሞኑን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ታላላቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን የሚገድቡ ደንብ እና […]

June 3, 2021የውጭ ዜና

የግብፅ የነዳጅ አገልግሎት መርከብ በቀይ ባህር ውስጥ ሰጠመች

አንድ የግብፅ ካፒቴን ህይወቱ አልፏል ፣ አንድ መሐንዲስ እስካሁን አልተገኘም ፣ 11 […]

June 3, 2021June 3, 2021የውጭ ዜና

የእስራኤል ተቃዋሚ ፖርቲዎች ጥምር መንግስት ለመመስረት ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡

ይህ አዲሱ የእስራኤል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስምምነትም የቤኒያሚን ኔታንያሁን የ 12 ዓመታት የጠቅላይ […]

June 3, 2021June 3, 2021የውጭ ዜና

የእርስ በእርስ ግጭትን ይቀሰቅሳል የተባለው የቡሀሪ ጽሁፍ ከትዊተር ላይ እንዲጠፋ ተደርጓል፡፡

ትዊተር ይህንን ያደረኩት ፕሬዝዳንቱ የተቀመጠውን ህግ በመተላለፋቸው ነው ብሏል፡፡ የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ሙሀሙዱ […]

June 2, 2021የውጭ ዜና

ቻይና ለአለም ሀገራት የለገሰችው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ቁጥር 350 ሚሊዮን ዶዝ ሆኗል

ቻይና በውጭ ጉዳይ ጽ/ቤት ቃል አቀባይዋ በኩል እንዳስታወቀችው፤ እስካሁን ድረስ ለቫይረሱ መድሃኒት […]

June 2, 2021June 2, 2021የውጭ ዜና

ኢስሃቅ ሄርዞግ የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመረጡ

በእስራኤል ፖለቲካ ዉስጥ ስማቸዉ በቀዳሚነት የሚቀመጠዉ ኢስሃቅ ሄርዞግ የወቅቱን ፕሬዝዳንት ሪዉቨሊንን በመተካት […]

June 1, 2021June 1, 2021የውጭ ዜና

በፔሩ በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር በእጥፍ ጨምሯል

ፔሩ ያላት 33 ሚሊየን ህዝብ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ 1 […]

May 31, 2021May 31, 2021የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን ‘በምንም መንገድ ከኢትዮጲያ ጥቅም በተቃራኒ የሚሠሩ ኃይሎችን አትታገስም’ የደቡብ ሱዳን ጦር አዛዥ

የደቡብ ሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል ሳንቲኖ ዴንግ ዎል ሀገራቸው ኢትዮጵያን ለመጉዳት ሲሰሩ […]

May 26, 2021May 26, 2021የውጭ ዜና

የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የባይደን አስተዳደር በኢትዪጵያ መንግስት ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ::

የኦክላሃማው ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የአሜሪካ መንግስት በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን የቪዛ […]

Posts navigation

Previous 1 … 163 164 165 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.