Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

April 15, 2021April 15, 2021የውጭ ዜና

ቦልሶናሮ በእንድራሴዎች ምክር ቤት ምርመራ ሊደረግባቸዉ ነዉ፡፡

የብራዚል እንድራሴዎች ምክር ቤት ፕሬዝደንቱ በ COVID-19 ላይ ያሳዩትን ቸልተኝነት ሊመረምር መሆኑ […]

April 15, 2021April 15, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ ሁሉንም ወታደሮች ከአፍጋኒስታን ብታስወጣም ሀገሪቱን መደገፍ እንደምትቀጥል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቃል ገብተዋል፡፡

ድጋፉ ግን “በወታደራዊ ኃይል” አይደለም ብለዋል ባይደን፡፡ የአሜሪካው የአየር ድብደባ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

April 13, 2021April 13, 2021የውጭ ዜና

ሩሲያ ሶስቱ ሀገራት በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ያላቸዉን አለመግባባት በዉይይት ሊፈቱ እንደሚገባ ገለጸች፡፡

የሩሲያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከግብጹ አቻቸዉ ሳሜህ ሽኩሪ ጋር በካይሮ […]

April 13, 2021የውጭ ዜና

በጅቡቲ ጀልባ ተገልብጦ የ34 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

እንደ ዓለም አቀፉ ስደተኞች ተቋም (IOM) ከሆነ ስደተኞችን የጫነ ጀልባ በጅቡቲ ተገልብጦ […]

April 13, 2021የውጭ ዜና

በጀርመን የርስ በርስ ጦርነት ለመቀስቀስ ሞክሯል የተባለው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት ተጀምሯል፡፡

በጀርመን ግሩፕ ኤስ በመባል የሚታወቀው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት መጀመሩ ተነግሯል፡፡ ትናንት […]

April 13, 2021የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዝዳንት ፎርማጆ ስልጣን በሁለት አመት እንዲራዘም በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ፡፡

ይህ አወዛጋቢ ልዩ ምርጫ በ 149 ድንፅ በሃገሪቱ የታችኛው ምር ቤትየፀደቀ ሲሆን፣ […]

April 12, 2021April 12, 2021የውጭ ዜና

በብራዚል 19 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡

በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖን ተከትሎ በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንዳረጋገጠው፣ በአሁኑ […]

April 12, 2021April 12, 2021የውጭ ዜና

ኳታር በመጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ ነዉ፡፡

ሃገሪቱ በዓለምአቀፍ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ከ3.6 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ነዉ የኮሮና […]

April 9, 2021April 9, 2021የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ከህንድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማስገባት የያዘውን እቅድ ሰረዘ።

ህብረቱ ከህንዱ ክትባት አቅራቢ ተቋም ሴረም ኢንስቲትዩት ክትባቶችን ተቀብሎ ወደ አፍሪካ ለማስገባት […]

April 9, 2021April 9, 2021የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ ጉዳይ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ ነዉ።

በሞዛምቢክ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አስመልክቶ በአካባቢው የሚገኙ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 168 169 170 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.