Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

April 20, 2021April 20, 2021የውጭ ዜና

የሞሮኮ ባህር ሃይል በሜድትራኒያን ባህር ወደ ስፔን ሲያቀኑ የነበሩ 165 ስደተኞችን ማዳን መቻሉን አስታወቀ፡፡

የሞሮኮ ባህር ሃይል ጠባቂዎች ካተረፏቸው ስደተኞች መካከል ከሰሃራ በታች 103 ሰዎችን ፣ […]

April 20, 2021April 20, 2021የውጭ ዜና

የቻዱ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ በጥይት ተመተዉ መሞታቸዉ ተነገረ፡፡

በቅርቡ በአገሪቱ የተደረገዉን ምርጫ ድጋሜ ያሸነፉት የቻድ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ፣ ከአማፅያን ሃይሎች […]

April 20, 2021April 20, 2021የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ከምርጫ ጋር ለተነሳው ቀውስ የአፍሪካ ህብረት እንዲሸማግላቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በሀገሪቱ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫን ለማድርግ በሚያስችለው […]

April 19, 2021April 19, 2021የውጭ ዜና

ኩባ ኢትዮጵያ በአሜሪካን ማዕቀብ ምክንያት ባጋጠማት ክፉ ቀን ስላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች፡፡

በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ቪልማ ቶማስ ደሴቲቱ በአሜሪካ ኢኮኖሚያዊ፣ ንግድ እና ፋይናንስ እገዳ […]

April 19, 2021April 19, 2021የውጭ ዜና

በኒጀር በደረሰ ጥቃት የ19 ሰዎች ህይዎት አለፈ፡፡

በምዕራባዊ ኒጀር ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የ19 ሰዎች ህይወት ወዲያዉኑ ሲያልፍ ሁለት ሰዎች […]

April 16, 2021April 16, 2021የውጭ ዜና

ኢትዮጵያ ከአብዬ አስወጭ ስለተባለችዉ የሰላም አስከባሪ ሀይል ምን አለች?

ኢትዮጵያ በአብዬ ያሏትን ሰላም አስከባሪያዎች የምታወጣዉ ሱዳን ስላለች ሳይሆን ከተመድ ጋር በመነጋገር […]

April 16, 2021April 16, 2021የውጭ ዜና

ኮቪድ – 19 30 ሚሊዮን አፍሪቃውያንን ወደ ድህነት እያስገባ ነው አለ የአለም የገንዘብ ድርጅት አይኤምኤፍ

ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገራት ውስጥ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ […]

April 16, 2021April 16, 2021የውጭ ዜና

በጋምቢያ ሙስሊም ሴት የመንግስት ሰራተኞች ከመደበኛው የስራ ሰዓት ቀድመዉ እንዲወጡ ተፈቀደላቸዉ፡፡

በሃገሪቱ ሁሉም ሙስሊም ሴት የመንግስት ሰራተኞች 2 ሰዓታትን ቀድመው እንዲወጡ የተደረገው በጊዜያዊነት […]

April 15, 2021የውጭ ዜና

የሩሲያዉ መልእክተኛ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ ‘ረሃብ የለም’ ብለዋል፡፡

የዓለም አቀፍ ማዕቀቦች የተደራረቡባት ሰሜን ኮሪያ አሁን ደግሞ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ […]

April 15, 2021የውጭ ዜና

ሶማሊያ በውስጥ ጎዳዬ ማንም ጣልቃ እንዲገባ አልፈቅድም ብላለች፡፡

የሶማሊያ መንግሥት የፕሬዚዳንቱን የሥልጣን ማራዘሚያ ውሳኔ እንደጸና በመግለጽ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሀገሪቱን […]

Posts navigation

Previous 1 … 167 168 169 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.