Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 22, 2021March 22, 2021የውጭ ዜና

የእንግሊዙ እና የደቡብ አፍሪካው ልውጡ የኮሮና ቫይረስ በሩዋንዳ መገኘቱ ተረጋገጠ፡፡

የሩዋንዳ ጤና ሚ/ር ዳንኤል ንጃሜ ለ ሀገረቱ ብሔራዊ ሚዲያ እንደገለፁት፣ የደቡብ አፍሪካው […]

March 22, 2021March 22, 2021የውጭ ዜና

የሪፐብሊክ ኮንጎ ዋነኛ የፖለቲካ ተቀናቃኝ በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡

የሪፐብሊክ ኮንጎ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩ የነበሩት ጉዬ ፓርፌት ኮሌላስ በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው […]

March 22, 2021የውጭ ዜና

በአዉስትራሊያ የጎርፍ አደጋ ከ18 ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ፡፡

የጎርፍ አደጋዉ የተከሰተዉ በምስራቃዊ የሃገሪቱ የባህር ዳርቻ ሲሆን፣ በአካባቢዉ በተከታታይ የጣለዉን ከፍተኛ […]

March 20, 2021March 20, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ ሶማሊያን አስጠንቅቃለች፡፡

አሜሪካ ሶማሊያን ያስጠነቀቀችው ምርጫ እንድታደርግ ነው፡፡ ሶማሊያ ባፋጣኝ ምርጫ እንድታደርግ የአሜሪካ የውጭ […]

March 20, 2021March 20, 2021የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በማይናማር ወታደራዊ ሀይሎች ላይ ማእቀብ ሊጥል ነው፡፡

ህብረቱ 11 በሚጠጉ የማይናማር ወታደራዊ ሀይሎች ላይ ማእቀብ እንደሚጥል አስታውቋል፡፡ በማይናማር መፈንቅለ […]

March 19, 2021March 19, 2021የውጭ ዜና

ፑቲን ጆ ባይደንን በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ላይ እንጋጠም ብለዋቸዋል፡፡

ይህ ሳምንት ለአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት በጣም አስቸጋሪ ሆኗል፡፡የሞስኮው ቭላድሚር ፑቲን እርሳቸውና […]

March 19, 2021March 19, 2021የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት አስትራዜኔካ ክትባት ውጤታማና አስተማማኝ ነው አለ፡፡

የአውሮፓ ህብረት የህክምና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባደረገው ግምገማ አስትራዜኔካ ለኮቪድ 19 ክትባት አስተማማኝና […]

March 19, 2021March 19, 2021የውጭ ዜና

ስፔን በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ ህመምተኞችን በፍቃዳቸው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግን አፀደቀች፡፡

ስፔን ሰዎች ራሳቸውን በተወሰነ ደረጃ ህይወታቸውን እንዲያጠፉ የሚፈቅደውን ህግ ስታፀድቅ አራተኛዋ የአውሮፓ […]

March 18, 2021March 18, 2021የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካን አስጠነቀቀች፡፡

ከሰሞኑ አሜሪካ የጦር መርከቦቿን ወደ ታይዋን የባህር ሰርጥ አስጠግታለች፡፡ይህ አካባቢ ታይዋንን ከቻይና […]

March 17, 2021March 17, 2021የውጭ ዜና

ትራምፕ ደጋፊዎቻቸዉ የኮቪድ 19 ክትባት እንዲወስዱ አሳሰቡ፡፡

በአሜሪካ የኮቪድ 19 ክትባትን ከሚቃወሙ የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል ዋነኞቹ የትራምፕ ደጋፊዎች መሆናቸዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 173 174 175 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.