Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 23, 2020October 23, 2020የውጭ ዜና

አሜሪካ ለታይዋን አዲስ የጦር መሣሪያ መሸጧን ተከትሎ የበቀል እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ቻይና አስጠነቀቀች፡፡

ታይዋን የመሣሪያ ሽያጩን ከአሜሪካ ብትቀበልም ከቤጂንግ ጋር ወደ የጦር መሳሪያ ውድድር የመግባት […]

October 23, 2020October 23, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዘዳንት ትራምፕ ኮሮና ቫይረስ አሜሪካንን እንዲያዋርድ እድል ሰጥተውታል ሲሉ ጆ ባይደን ተናገሩ።

አሜሪካንን ለቀጣዮቹ አራት አመታት ለመምራት በምረጡኝ ቅስቀሳ የተጠመዱት ትራምፕና ባይደን ትናንት የመጨረሻ […]

October 22, 2020October 22, 2020የውጭ ዜና

ስፔን የኮሮና ተጠቂዋ ከአንድ ሚሊዮን በማለፍ ከአውሮፓ የመጀመርያዋ ሀገር ሆናለች።

ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በስፔን 16 ሺህ 973 የተጠቁ ሲሆን 156 ያህሉ […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሳህል ክልል ከፍተኛ ረሃብ እንደሚከስት አስጠነቀቀ፡፡

ለዓመታት በክልሉ ባለው ብጥብጥ እና አለመረጋጋት ሳቢያ በቡርኪናፋሶ ፣ በማሊ እና በኒጀር […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን በ2022 ሀገራዊ ምርጫ ለማከሄድ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡

የደቡብ ሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚነስትር የሆኑት ማርቲን ኢሊያ ሎሞሮ እንዳሉት፡ የሽግግር መንግስቱ […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ባንክ የሂሳብ ደብተር እንዳላቸው ኒው ዮርክ ታይምስ አጋልጧል፡፡

ፕሬዝደንት ትራምፕ የባንክ የሂሳብ ደብተሩን ከፍተዋል የተባለው ለትራምፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ማኔጅመንት ሲሆን […]

October 20, 2020October 20, 2020የውጭ ዜና

አሜሪካን ጨምሮ አራት ሀገራት በህንድ ዉቅያኖስ ላይ የጋራ የጦር ልምምድ ሊያደርጉ ነዉ፡፡

በሚቀጥለው ሳምንት አሜሪካ፣ ህንድ ፣ጃፓንና አወስትራሊያ በህንድ ውቂያኖስ ላይ የማላባር ልምምድ በሚል […]

October 20, 2020October 20, 2020የውጭ ዜና

በአርጀንቲና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ተሻገረ።

ሀገሪቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ያረጋገጠች አምስተኛዋ የአለም ሀገር ሆናለች፡፡ […]

October 19, 2020October 19, 2020የውጭ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት በኢንስታግራም ላይ ምርመራ ሊያደርግ ነዉ፡፡

ህብረቱ በኩባንያዉ ላይ ምርመራ ይደረጋል ያለዉ በዋናነት የልጆች የግል ፋይል ደህንነትና ለድህንነታቸዉ […]

October 16, 2020October 16, 2020የውጭ ዜና

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ከ600 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ተገቢውን እርዳታ ማግኘት አልቻሉም፡፡

የህፃናት አድን ድርጅት በዓለማችን መካከለኛና ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚኖሩ ቤተሰቦች የተገኙ […]

Posts navigation

Previous 1 … 184 185 186 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.