Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 22, 2020September 22, 2020የውጭ ዜና

አሜሪካ እስከ መጭው ታህሳስ ድረስ 378 ሺህ ዜጎቿን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሞት እንደምታጣ ተገለጸ።

በዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ከሚሞቱ አምስት ሰዎች መካከል አንዱ አሜሪካዊ ነውም ተብሏል። በአሜሪካ […]

September 22, 2020September 22, 2020የውጭ ዜና

የማሊ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር ጊዜያዊ የሀገሪቱ መሪ ሆነዋል።

የማሊ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዳሳወቀው የማሊ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር ባህ ንዳው የሀገሪቱ […]

September 22, 2020September 22, 2020የውጭ ዜና

ተማሪዎቿን ወደ ትምህርት ገበታ የመለሰችው ደቡብ አፍሪካ 500 ተማሪዎችን ወደ ኳራንቲን አስገባች።

በደቡብ አፍሪካ አንድ ትምህርት ቤት የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ ወደ አምስት መቶ […]

September 21, 2020September 21, 2020የውጭ ዜና

ለተቃውሞ ወደ አደባባይ የወጡ ግብጻዊያን የፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ መኖሪያ ቤትን አቃጠሉ፡፡

በግብፅ ስዊዝ ፣ ካፈር ኤል ዳዋር ፣ በናይል ዴልታ ፣ ካይሮ ፣ […]

September 21, 2020September 21, 2020የውጭ ዜና

ሱዳን ፤ ከአሜሪካ የአሸባሪ ሀገራት ስም ዝርዝር መዝገብ የሚያሰርዛትን ፤ ድርድር ለማድረግ ከፍተኛ ለኡኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬት ልካለች።

ሱዳን አሸባሪዎችን ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የአሸባሪ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ካስገባቻት አሜሪካ ጋር […]

September 18, 2020September 18, 2020የውጭ ዜና

ሶማሊያ አዲሰ ጠቅላይ ሚኒስትር አግኝታለች

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ  – ሞሃመድ ሁሴን ሮቤልን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው […]

September 18, 2020September 18, 2020የውጭ ዜና

በኮቪድ-19 ጦስ 150 ሚሊየን ህጻናት ለድህነት ተዳርገዋል፡፡

በኮቪድ -19 ምክንያት በዓለም ዙሪያ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ሕፃናት ቁጥርን 15 በመቶ  […]

September 18, 2020September 18, 2020የውጭ ዜና

በአለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ30 ሚሊየን አሻቅቧል

በአሜሪካው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አኃዝ መሠረት በዓለም ዙሪያ የኮሮናቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 30 […]

September 17, 2020September 17, 2020የውጭ ዜና

የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ ስልጣናቸው ሊያስረክቡ ነው፡፡

በተባበሩት መንግስታት ድረጅት እውቅና የተሰጠው የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሲራጅ ስልጣናቸውን […]

September 17, 2020September 17, 2020የውጭ ዜና

በአሜሪካ በተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ቤቱን ለቆ ለመሰደድ ተገዷል።

በአሜሪካ በተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ኤሌክትሪክ ለማጣት […]

Posts navigation

Previous 1 … 189 190 191 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.