Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 30, 2020September 30, 2020የውጭ ዜና

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር አካሄዱ፡፡

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ […]

September 30, 2020የውጭ ዜና

ከአፍሪካ በስውር ወደ ሌሎች የዓለማችን አገራት የሚወጣው አመታዊ ገንዘብ ከ50 ቢሊዮን ወደ 89 ቢሊየን ዶላር ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

አህጉሪቷ በዋናነት ገንዘቡን የምታጣው በሙስና በታክስ ማጭበርበር እና በስርቆት እንደሆነ ነው የድርጅቱ […]

September 29, 2020September 29, 2020የውጭ ዜና

ኬኒያ መጠጥ ቤቶቿን ስትከፍት ትምህርት ቤቶቿ ግን ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አስታወቁ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ በሚል ለ6ወራት ዝግ ሆነው የቆዩት መጠጥ ቤቶች […]

September 29, 2020September 29, 2020የውጭ ዜና

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 የሞተው ሰው ቁጥር ከ 1 ሚሊዮን መሻገሩ ድንጋጤን ፈጥሯል።

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ቁጥር አንድ ሚሊዮን ያለፈ ቢሆንም […]

September 28, 2020September 28, 2020የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ የመንግስትን ንብረት ለፖርቲ አገልግሉት እንውል አድርገዋል የተባሉ የመከላከያ ባለስልጣ የሶስት ወር ደመወዛቸውን ተቀጡ፡፡

የመከላከያ ሚኒስትሯ ቅጣታቸውን የተከናነቡት በዚህ በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ የሀገሪቱ ገዢ ፓርቲ […]

September 28, 2020September 28, 2020የውጭ ዜና

የቀድሞ የማሊ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።

የማሊ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ እዳሳወቀው የሀገሪቱ ወታደራዊ የሽግግር ፕሬዝዳንት ባህ ንዳው ወታደር […]

September 24, 2020September 24, 2020የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ አለመዘጋጀታቸው ተነግሯል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳሩ ምርጫ የሚሸነፉ ከሆነ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለማስተላለፍ […]

September 24, 2020September 24, 2020የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ የደቡብ ኮሪያን አንድ ባለስልጣን ተኩሳ ገድላ አስከሬኑንም ማቃጠሏ ቁጣን ቀስቅሷል።

የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች አንድ የደቡብ ኮሪያን […]

September 24, 2020September 24, 2020የውጭ ዜና

በአፍሪቃ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 1.4 ሚሊየን ሲደርስ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ደግሞ 34 ሺህ ሆኗል፡፡

የአፍሪቃ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲ.ዲ.ሲ.) ኃላፊ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአፍሪቃ ሀገራት ያደረጎትን […]

September 23, 2020September 23, 2020የውጭ ዜና

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሁለት መቶ ሺህ አለፈ።

እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ዘገባ በሃገሪቱ በአሁን ሰዓት6.8 ሚሊየን ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። […]

Posts navigation

Previous 1 … 188 189 190 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.