Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት የአሜሪካ ፖሊሶች ያልታጠቀውን ጥቁር ሰው መግደላቸውን አወገዙ፡፡

በሚኒሶታ ክፍለ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ የአሜሪካ ፖሊሶች ምንም የጦር መሳሪያ ባልታጠቀ ጥቁር […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

ናይጀሪያ ትራምፕ ልኬያሁ ያሉት የመተንፈሻ መሳሪያ አልደረሰኝም ብላለች፡፡

የናይጀሪያ የመረጃ ሚኒስትር እንዳለው ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

ደቡብ ኮሪያ 2ኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳሳሰባት አስታወቀች።

ደቡብ ኮሪያ ከአንድ ወር በፊት ከቻይና በመቀጠል ቫይረሱ የተስፋፋባት ሁለተኛዋ አገር ነበረች። […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

እንግሊዝ የብሪታኒያ ፓስፖርት ላላቸው የሆንግ ሆንግ ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች፡፡

ቻይና በሆንግ ኮንግ ላይ ያወጣችውን የደህንነት ህግ ካላቆመች፤ እንግሊዝ ፓስፖርት ላላቸው የሆንግ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

አዲስ የአንበጣ መንጋ በምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ ጥሏል።

አዲስ የአንበጣ መንጋዎች በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ቀድሞውኑ በኮቪድ -19 እና በጎርፍ መጥለቅለቅ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

በእንግሊዝ በአንድ ሆስፒታል ላይ በተደረገ ምርመራ የሆስፒታሉ 40 በመቶ ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸዉ፡፡

በእንግሊዝ በዌስተን ሱፐር ማሬ ከተማ የሚገኘዉ ዌስተን ጀነራል ሆስፒታል፣ የድንገተኛ አደጋዎችና የጽኑ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

በሱዳን ዳርፉር የሰፈረው የመንግስታቱ ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሃይል ጉዳይ የሱዳንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር መኮንኖችን ግጭት ውስጥ እንዳይከት ተሰግቷል።

የሱዳን የሽግግር መንግስት ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሀን ከአሜሪካ ከፍተኛ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

ከቻይና ወደ አዉስትራሊያ ሲጓጓዝ የነበረ 40 ኮንቴነር የቀዶ ሕክምና ማስክ ባህር ላይ ሰጠመ፡፡

የአዉስትራሊያ የባህር ሃይል ደህንነት ሃላፊዎች እንዳሉት፣የህክምና ባለሙያዎች የሚጠቀሙበትና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀዉ ሰርጅካል […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቅጥር ከ115 ሺህ ተሻግሯል፡፡

የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማእከል ሲ ዲ ሲ እንዳስታወቀው እስከ ትናንት ከሰዓት […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

ሲንጋፖር ማስኮችን በነጻ በማሽኖች ማከፋፈል ጀመረች፡፡

ሲንጋፖር ማስኮችን ስታከፋፍል ለሶስተኛ ጊዜ ሲሆን አሁን ደግሞ የሽያጭ ማሽኖችን በመጠቀም ማሰራጨት […]

Posts navigation

Previous 1 … 205 206 207 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.