Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

በዓለማችን 54 በመቶ የሚሆኑ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።

ዴቬክስ የተሰኘው መቀመጫው ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረግ ተቋም ከ162 ሀገራት በሚሰሩ 580 መንግስታዊ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

19 ዶክተሮቿን ኮሮና የገደለባት ግብጽ በሐኪሞቿ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እንዲደረግ አዘዘች፡፡

የግብጽ የጤና ሚኒስትር መርመራው እንዲደረግ የወሰነው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የህክምና ሰዎች […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ የሚደረገው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ተጀምሯል፡፡

NVX-CoV2373 የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ክትባት የተመረተው በአሜሪካ ኩባንያ ኖቫቫክስ ነው ፡፡ […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

የደቡብ ሱዳን ፕሬዛዳንት ሳልቫኪር ኮሮና ይዞታል ተብሎ የሚወራበኝ ሀሰት ነው አሉ።

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በየማህበራዊ ድረ ገፁ ኮሮና ይዞት ሊታከም ከሀገር […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

ዓለም ለሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እራሷን እንድታዘጋጅ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።

አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምርመራን ካላሳደገች “ድምፅ አልባ” ወረርሽኝ ሊከሰትባት እንደሚችልም ድርጅቱ […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

ላለፉት 35 ቀናት ዜጎቿን በኮሮና ምክንያት ስታጣ የቆየችው አየርላንድ ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ምንም የኮሮና ሞት ሳታስመዘግብ ቀኑን አሳልፋለች።

ዛሬ አየርላንድ ምንም የኮሮና ሞት ሳይሰማባት ቀኑን ያሳለፈች ሲሆን እንደ አውሮፓውያኑ ከመጋቢት […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

ናይጀሪያ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ምግብ ከውጭ አገራት ማስገባት ልታቆም መሆኑን አስታወቀች።

የናይጄርያው ፕሬዝዳንት ሙሀመዱ ቡሀሪ የናይጄርያ ገበሬዎች ሙሉ ህዝቡን የሚመግብ በቂ ምግብ ማምረት […]

May 25, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ በላኩት መልዕክት የአፍሪካ ሀገራት ነፃነት ፣ ሰላም እና ብልፅግና ተምሳሌት ለሆነው […]

May 25, 2020May 25, 2020የውጭ ዜና

በሐኪሞቿ ላይ በሚደርስ ጥቃት የተማረረችው ሱዳን የህክምና ባለሙያዎችን ደህንነት የሚጠብቅ የፖሊስ ሀይል ልታቋቁም ነው፡፡

የሱዳን የመንግስት ባለስልጣናት ለአልጀዚራ እንደተናገሩት የህክምና ባለሙያዎች የሚደርስባቸውን ጥቃት ለመከላከል የፖሊስ ሀይል […]

May 25, 2020May 25, 2020የውጭ ዜና

የኦስትሪያው ፕሬዝዳንት በአገራቸው የተጣለዉን የሰዓት እላፊ ገደብ ተላልፈዉ በመገኘታቸዉ ይቅርታ ጠየቁ፡፡

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚል በሀገሪቱ ዋና ከተማ ቬይና ካፌዎችና ሬስቶራንቶች ተዘግተዉ የነበረ […]

Posts navigation

Previous 1 … 206 207 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.