Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 11, 2025July 11, 2025የውጭ ዜና

“እግራቸውን በጥይት በሏቸው” አሉ ፕሬዚዳንት ሩቶ

ወጣቶች ሥልጣን እንዲለቁ በሕዝባዊ ተቃውሞ የተነሱባቸው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በንግድ ተቋማት […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

ሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች

የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር እንደ ኮባልት እና ኒኬል ያሉ ቁልፍ የማዕድናት ከፍተኛ ክምችት […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

1.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ተባለ

የሱዳን ጦር ማዕከላዊ ግዛቶችን ከተቆጣጠረ በወዲህ 1.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ከአምስት የአፍሪካ መሪዎች ጋር በዋይት ሀውስ መከሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጋቦን፣ ጊኒ ቢሳው፣ ላይቤሪያ፣ ሞሪታኒያ እና ሴኔጋል መሪዎች […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃዋሚዎችን አስጠንቅቀዋል

ፕሬዝዳንቱ በኬኒያ እየተቀሰቀሰ ባለው ተቃውሞ ትእግስታቸው እየተሙዋጠጠ እንደሆነ አሳስበዋል ፡፡ ፕሬዝዳንት ሩቶ […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ብራዚል ላይ 50 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ በመዛት የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ክስ እንዲቋረጥ ጠየቁ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከደቡብ አሜሪካዋ አገር ጋር የገቡበትን እሰጣ ገባ በሚያባብስ […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር አሳጠረች

በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር […]

July 10, 2025July 10, 2025የውጭ ዜና

የሁቲ አማጽያን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የቀይ ባህር የጭነት መርከብ አሰጠሙ

የየመን ሁቲዎች በጉዞ ላይ የነበረ የጭነት መርከብ ላይ ጥቃት ከፈጸሙ እና መርከቡ […]

July 9, 2025July 9, 2025የውጭ ዜና

ቻይና ለ 74 ሀገራት ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች።

በዚህ ዝርዝር ዉስጥ አንድም የአፍሪካ አገር አልተካተተም፡፡ ከሐምሌ 16 ጀምሮ ተግባራዊ በሚደረገው […]

July 9, 2025July 9, 2025የውጭ ዜና

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ

ባንኩ በተጨማሪ የ11 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ […]

Posts navigation

Previous 1 … 67 68 69 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.