January 30, 2024ጤና የታይፎይድ በሽታ (Typhoid Fever) የታይፎይድ በሽታ ሳልሞኔላ ታይፊ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ […]
January 17, 2024ጤና 200 ሰዎች ከህልፈተ ሕይወት በኋላ የአይን ብሌናቸውን ሊለግሱ ቃል ገብተዋል ተባለ፡፡ 114 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ የዓይን ብሌናቸውን መለገሳቸው ተገልጿልባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 […]
January 1, 2024January 1, 2024ጤና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን መዋጮ ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ጤና ቢሮዉ የህክምና አገልግሎት ከካርድ ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ በማሳየቱ ጭማሪዉን ለማድረግ መገደዱን […]
December 21, 2023ጤና በትግራይ ክልል በኮሌራ ወረርሺኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2መቶ በላይ ደርሷል፡፡ በክልሉ 10 ወረዳዎች ላይ በሽታዉ መከሰቱም ተገልጿል፡፡ የክልሉ መንግስት ቁጥጥር በማያደርግባቸዉ ቦታዎች […]
December 14, 2023December 14, 2023ጤና ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም ትኩረት የሚያሻው የማህበረሰብ ስጋት ነው—ጤና ሚንስቴር በኢትዮጵያ የወጣቶች በኤች.አይ.ቪ ቫይረስ እንደ አዲስ የመያዝ ምጣኔ አሁንም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ […]
December 6, 2023December 6, 2023ጤና በ2017 ዓ.ም ዕድሜያቸዉ 9 ዓመት ለሞላቸዉ ሴት ልጆች የማህጸን በር ካንሰር ክትባትን በመደበኛነት መስጠት እንደሚጀምር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህኛዉ ዓመት ዕድሜያቸዉ ከ9-14 የሆኑ ከ8.8 ሚሊየን በላይ ሴት ልጆችን ለመከተብ ዝግጅቱን […]
November 30, 2023November 30, 2023ጤና “ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ” ከፊቷ ፈገግታ የማይጠፋው ለብዙዎች በመድረስ ለብዙዎች መታከም፣ መዳን፣ መሳቅና መጥገብ ምክንያት እና […]
November 30, 2023November 30, 2023ጤና አዲሱ የኤች አይቪ መድሃኒት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ፡፡ ኤች አይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ፡፡ ዌልስ ውስጥ በሙከራ ላይ […]