Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: Uncategorized

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

ዶናልድ ትራምፕ የወባ መድሀኒትን ኮሮናን እንዲከላከልላቸው እየወሰዱት መሆኑን ተናገሩ፡፡

ሀይድሮክሲ ክሎሮክዊን የተባለው የጸረ ወባ መድሀኒት በጤና ባለሙያዎችና በአሜሪካ የምግብና የመድሀኒት አስተዳደር […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር እና የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

የሌሴቶው ጠቅላይ ሚኒስትር መልቀቂያ አስገቡ፡፡

በቀድሞ ሚስታቸው የግድያ ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት መመላለስ ከጀመሩ የሰነባበቱት እና በዚህም […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

ጀርመንና ፈረንሳይ አውሮፓን ሙሉ በሙሉ በመዝጋታቸው መቆጨታቸውን አሳወቁ ።

የአውሮፓ ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን ለመታደግ ህብረቱ 500 ቢሊዮን ዩሮ እንዲለቅ በፈረንሳይና በጀርመን ታቅዷልየፈረንሳይና […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1775 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ አምስት (35) ሰዎች […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የፊሊፒንሱ ፕሬዘዳንት አገራቸው የጀመረችውን የጸረ አደንዛዥ ዘመቻን አጣጥሏል ያሉት የቴሌቪዥን ጣቢያን አገዱ።

የፊሊፒንስ ፕሬዘዳንት ሮድሪጎ ዱተርቴ ABS-CBN የተባለውን የሀገሪቱን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭቱ በአገራቸው እንዲቋረጥ […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወሬና ተግባር እንዴት እየሄዱ ነዉ?

በአሁኑ ወቅትስ በአንድ ክፍል ዉስጥ እስከ 45 እና 90 ሰዎች በአንድ ላይ […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የደቡብ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን ተላልፈዋል ባላቸዉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡

የክልሉ ኮሙኒካሽን ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣የኮሮና ቫይረስ […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

በሮም የኢትዮጰያ ኤምባሲ መደበኛ ስራውን ጀመረ፡፡

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ አገልግሎት ተቋርጦ የነበረው በሮም የኢትዮጵያ ኢምባሲ መደበኛ ስራው […]

May 15, 2020May 18, 2020Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በቀድሞ […]

Posts navigation

Previous 1 … 3 4 5 6 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.