በዞኑም ሆነ በአካባቢው በብሄርና በሃይማኖት ሽፋን የሚነሱ ግጭቶች “የእውነተኛው ህዝብ ፍላጎት ሳይሆኑ፣ የፖለቲካ ትርፍ የሚፈልጉ የታጠቁ አካላትና የጥፋት ቡድኖች ሴራ” ነው አሉ የአሰላ ከተማ ከንቲባ

በአርሲ ዞንና በአካባቢው በብሄር እና በሃይማኖት ስም የሚጠነሰሱ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች የህዝብ ፍላጎት […]

በፎቶ ላይ የምናሳየው ዝነኛው የ ‘V’ የእጅ ምልክት ለጣት አሻራ ስርቆት ሊያጋልጥ እንደሚችል የደህንነት ባለሙያዎች አሳሳቢ ማስጠንቀቂያ ሰተዋል።የባዮሜትሪክስ (የጣት አሻራ) ቴክኖሎጂን ለደህንነት መጠበቂያነት የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ፎቶዎች ላይ የ ‘V’ ምልክትን ማሳየት የጣት አሻራ ስርቆትን ሊያስከትል እንደሚችል ባለሙያዎች አስጠንቅቀዋል።

አሁን ላይ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ካሜራዎች እና የሰው […]