በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2,156 ደርሷል።

እንዲሁም 17 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ የገገሙ ሰዎች 361 ደርሷል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *